Fana: At a Speed of Life!

የመኖ አመራረት ዘዴን በመቀየር ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖ አመራረት ዘዴዎችን በመቀየር ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ዘዴን በመከተል ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት መጨመር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ግብዓትና ምርት ግብይት ዘርፍ በእንስሳትና ዓሣ ግብዓት አቅርቦትና…

የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የ2013 ዓ.ም እቅድ አፈፃፀምና የ2014 በጀት አመት እቅድ ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊና የበሽታ መከላከል ዘርፍ ሀላፊ አቶ መና መኩሪያ በአመቱ የቲቢ በሽታን በ67 በመቶ ፣ የእናቶችን ሞት 40 በመቶ እንዲሁም የህፃናት ሞትን 21 በመቶ መቀነስ መቻሉን ተናግረዋል። የቅድመ ወሊድ…

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ 875 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው ለሁለተኛ ጊዜ በመደበኛ መርኃ ግብር በመጀመሪያ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 875 ተማሪዎችን አስመረቀ። የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀጃው ደማሙ “ተመራቂ ተማሪዎች በልዩ ልዩ ችግሮች ሳትበገሩ ለምረቃ ስለበቃችሁ እንኳን ደስ…

የህወሓቱ ሌ/ኮ ገብረህይወት በጋሳይ ግንባር እጁን ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓቱ ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት ገብረአላፍ ከጋሳይ ግንባር በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ለመከላከያ ሰራዊት እጁን ሰጠ። ሌተናል ኮሎኔል ገብረህይወት በተያዘበት ወቅት 4 የተለያዩ መታወቂያዎችን ጨምሮ በሃሺሽ የተለወሱ ብስኩቶችን ይዞ መገኘቱን…

የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማቱ 230 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። የሀገርን ህልውና ለማስቀጠል ደም እና አጥንቱን እየገበረ ላለው ሰራዊት ደጀን በመሆን…

በጋሊኮማ ንፁሀን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ የሚያወገዝ ሰልፍ በሚሌ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚሌ ከተማ ነዋሪዎች በህወሓት የሽብር ቡድን በጋሊ ኮማ ንፁሀን ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ የሚያወግዝ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰልፉ የሽብር ቡድኑ ህወሓት ኢትዮጵያን ለማፍረስ እያደረገ ያለው መፍጨርጨር እንደማይሳካ የአፋር…

“እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ” በሚል የመከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሩጫ በሶዶ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ በሚል ርዕስ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሩጫ በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ ተካሄደ። የደቡብ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ብሩ ቡናሮ፥ የሩጫው ዋና አላማ ሀገራችን ከውጭ በኃያላን ሀገራት ከውስጥ ደግሞ…

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የባህርዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ገለጹ። ወቅታዊ ሁኔታውን እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም በምርቶች ላይ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ…

በሲዳማና ደቡብ ክልሎች በግብርና ዘርፍ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዩኒየኖች እዉቅናና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ የደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ በሲዳማና ደቡብ ክልሎች በግብርና ዘርፍ የላቀ ዉጤት ላስመዘገቡ የህብረት ስራ ዩኒየኖች እዉቅናና ሽልማት ሰጠ። በ2013 በጀት አመት የግብርናዉን ዘርፍ ፋይናንስ…

ዋልያዎቹ የመጀመሪያ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ነሐሴ 28 ያከናውናሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚያደርግባቸው ቀናት ታውቀዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው 2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ 7 ከጋና፣ዚምቧቡዌ እና ደቡብ አፍሪካ…