Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ዶላር እናትማለን በማለት ወንጀል ሲፈጽሙ የተገኙ 2 የውጭ ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአሜሪካን ዶላርን አሳትመን እንሰጣችኋላን በማለት የማታለል ወንጀል ሲፈጽሙ የተገኙ ሁለት የኮትዲቯር ዜጎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ፡፡   ግለሰቦቹ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ፍላሚንጎ በተባለ ሥፍራ በቁጥጥር ሥር…

ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊላክ የነበር 2 ሺህ 900 ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ የሲሚንቶ ማጓጓዣ ከባድ ተሽከርካሪ በድብቅ ተጭኖ ከደብረ ብርሃን በአዲስ አበባ በኩል ወደ ሰሜን ሸዋ ሊጓጓዝ የነበረ 2ሺህ 900 ጥይት ተያዘ፡፡   ጥይቱ ከአዲስ አበባ ከተማ ሳይወጣ በተደረገበት ልዩ ክትትል በቁጥጥር…

የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ እና የወግዲ እና የጃማ ወረዳዎች ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ከወር ደመወዛቸው ለህልውና ዘመቻው የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ አደረጉ፡፡ ከወር ደመወዛቸው ድጋፍ በተጨማሪ በተለያዩ አደረጃጀቶች ወታደራዊ ስልጠና በመውሰድ…

የአሸባሪው ጁንታ ሀገር የማፍረስ ጥረት በፀጥታ አካላት ከንቱ ይሆናል – የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ጁንታ ሀገር ለማፍረስ የሚያደርገው ጥረት በፀጥታ አካላት ከንቱ ይሆናል አሉ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ፡፡ የወላይታ ዞን ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ከተለያዩ የፀጥታ አካላትና…

የድሬዳዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን እንደሚቆሙ ተናገሩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለመስጠት ኪነ ጥበብ ለሀገራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ መድረክ አዘጋጅቷል። በመድረኩ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ የአስተዳደሩ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች…

ጁንታው በአፋር ኪልባቲ ረሱ በራህሌ ወረዳ በኩል በንጹሃን ላይ ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በትናንትናው ዕለት በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን በራህሌ ወረዳ ዓላ ቀበሌ ዓሳ'ዳ የተባለ ቦታ ላይ ጥቃት መፈጸሙን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። ጥቃቱን ለመመከት የአፋር ልዩ ሀይል እና ሚሊሻ ተገቢውን ምላሽ በመስጠታቸው…

ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ። ክልሉ የህልውና ዘመቻውን ህዝባዊ ማድረጉን ተከትሎ ዝርፊያና ግድያው ጠላት በሁሉም ግንባሮች እየደረሠበት ባለው ሽንፈት ተስፋ መቁረጡን ማሳያ ስለመሆኑ…

አሸባሪው ሸኔን የሚያወግዝ ስልፍ በምዕራብ አርሲ እና በቦረና እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን እና በቦረና አሸባሪው ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፎቹ ላይ የጥፋትን ቡድኑን ድርጊቶች የሚኮንኑ መፈክሮች ተሰምተዋል፡፡ የአሸባሪዎቹ ሸኔ እና የህወሓት ጥምረት ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተደረገ…

ዘመናዊ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይነቱ ለየት ያለ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽን በዛሬው እለት ተመረቀ። ማሽኑ በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በብሔራዊ ደም ባንክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል ባንቴ በይፋ ተመርቋል። የማሽኑ መመረቅ…

የመኖ አመራረት ዘዴን በመቀየር ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖ አመራረት ዘዴዎችን በመቀየር ፍላጎትን መሰረት ያደረገ ዘዴን በመከተል ከእንስሳት ሃብት የሚገኘውን ምርት መጨመር እንደሚገባ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ግብዓትና ምርት ግብይት ዘርፍ በእንስሳትና ዓሣ ግብዓት አቅርቦትና…