Fana: At a Speed of Life!

በሎጊያ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 2 ሺህ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ወረራ ተፈናቅለው በሎጊያ ከተማ ተጠልለው ለሚገኙ 2 ሺህ ወገኖች ዛሬ የማዕድ ማጋራት መርሃ ግብር ተካሄደ።   መርሃ ግብሩን ያዘጋጁት የአይሳኢታ ወረዳ ሴቶች ሆናቸውን የመርሃ ግብሩ አስተባባሪ…

“የሀገር ብሌን” የተሰኘ ሙዚቃዊ ተውኔት በጅማ ከተማ ለዕይታ ሊበቃ ነው

የጸሐፊ ተውኔት ረ/ፕ ነብዩ ባዩ ድረሰት የሆነው "የሀገር ብሌን" የተሰኘ ሙዚቃዊ ተውኔት የፊታችን ዕሑድ በጅማ ከተማ ሲኒማ ኢትዮጵያ ለዕይታ ይቀርባል።   የነጸብራቅ ኪነጥበብ ቡድን ተዋናዮች የሚተውኑት የሀገር ብሌን ቴአትር ተዋናይ ታሪኩ ጌታቸው÷ተውኔቱን ለዕይታ ለማብቃት ሰባት…

የክምር ድንጋዩ አባ ረፍረፍ ጀብዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጌጤ መኳንንት ወልዴ ይባላሉ በደቡብ ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ የክምር ድንጋይ ነዋሪ ሲሆኑ በሆቴል ንግድ ስራ ይተዳደራሉ፡፡ ሉዓላዊነታችንን እየደፈረ ያለውን ጁንታ አቅም ምን እንደሚመስል ገምተዋል፤ ሁሉም ከመሸበር ወጥቶ የሚችለውን…

በመዲናዋ በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ 8 ነዋሪዎች ቤተሰቦች የከተማ አስተዳደሩ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጀርመን አደባባይ አካባቢ በሚገኘው የጉዲና አቶምሳ ቤተክርስቲያን ማሰልጠኛ ማእከል ውስጥ በተከሰተው ከባድ የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ 8 ነዋሪዎች የከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ድጋፎችን አድርጓል። በምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ የእሳት አደጋ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ሰጠማ ወረዳ በዛሬው ዕለት የእሳት አደጋ ተከስቷል፡፡ የእሳት አደጋው ጋቲራ ተብላ በምትጠራው ከተማ የተከሰተ መሆኑን የወረዳው ኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሁሴን በድሩ ተናግረዋል፡፡ በተከሰተው አደጋም የወጣቶች ማዕከል…

አሸባሪው ህወሓት በሁመራ በኩል 12 ጊዜ የማጥቃት ሙከራ ቢያደርግም ተደምስሷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሁመራ በኩል 12 ጊዜ ጥቃት ለማድረስ ሙከራ ቢያደርግም በሕዝቡና በፀጥታ አካላት ትብብር መደምሰሱን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ገለጹ። ኮሎኔል ደመቀ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ አሸባሪው የህወሓት ቡድን በሁመራ በኩል…

ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ ሲቪክ ማህበራትን ፈቃድ አገደች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩጋንዳ ከ50 በላይ የሚሆኑ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ፈቃድ ማገዷ ተሰምቷል፡፡ ሲቪክ ማህበራቱ የታገዱት መንግስት ያወጣቸውን ደንቦች እና አሰራሮች በመጣሳቸው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ ድርጅቶቹ ውል የገቡበት የሥራ ጊዜ ከመጠናቀቁ ባለፈ…

በመዲናዋ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ10 ሺህ በላይ ገጀራ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ10 ሺህ በላይ ገጀራ መያዙን የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመርካቶ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ ገጀራው ትላንት ከቀኑ 8 ሰዓት አካባቢ ከማህበረሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሰረት መርካቶ ጣና የገበያ ማዕከል ጎን…