የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ-19 ክትባት በህገ ወጥ መንገድ ሲገበያዩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ክትባት በህገ ወጥ መንገድ ሲገበያዩ የነበሩ 3 ተጠርጣሪዎች ከነ ኤግዚቢቱ ተይዘው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ ነሃሴ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5…
ስፓርት በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች አትሌት አያል የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት አያል ዳኛቸው የወርቅ ሜዳልያ አሸነፈች፡፡ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ800 ሜትር ሴቶች ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣን ለመከላከያ ሠራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ትራንስፖርት ባለስልጣንና ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም በዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ9 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በአዳማ ከተማ በተካሄደው ውይይት ወቅት የኦሮሚያ ትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተፈናቀሉ 485 ሺህ ዜጎችን ለመደገፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን የክልሉ መንግስት ገለጸ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓትትንኮሳ ምክንያት የተፈናቀሉ 485 ሺህ ዜጎችን ለመደገፍ ጥረት እያደረገ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታውቋል፡፡ የክልሉ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ÷ የአማራ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬደዋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ከመከላከያ ሰራዊት ጎን እንደሚቆሙ ገለጹ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለመስጠት ኪነ ጥበብ ለሀገራዊ አንድነትበሚል መሪ ቃል የኪነ ጥበብ መድረክ በዛሬው ዕለት አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ፣ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምከር ቤት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረሪ ክልል ምከር ቤት ለ2014 የስራ ዘመን ማስፈጸሚያ የሚውል ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው ስድስተኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጉባዔ የበጀት እቅዱን ያቀረቡት የክልሉ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እና ሸኔ በሚነዙት አሉባልታ የሚበተን ሀገር የለም-የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሃይማኖት አባቶች Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ሽብር ቡድን በሚነዛው አሉባልታ የሚበተን ሃገር የለም ሲሉ በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የሃይማኖት አባቶችና የሃገር ሽማግሌዎች ተናገሩ። የኤፍራታና ግድም ወረዳ፣ የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ፣ የአጣየ እና የሰንበቴ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች በኑሮ ውድነት መንስኤዎች ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ በሚስተዋለው የኑሮ ውድነት ምክንያቶችና መፍትሄዎች ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይት መድረኩም በኢኮኖሚው አሻጥር የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና ሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 378 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራችው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 231 ሴቶችና 147 ህጻናት በአጠቃላይ 378 ዜጎቻችን ከሪያድ ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Melaku Gedif Aug 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች ወረዳዎች የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 22 ግለሰቦች በቁጥጥርሥር መዋላቸውን የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ :: የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ለኢዜአ…