Fana: At a Speed of Life!

በደቡብ ክልል ከማዕድን ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ማሻሻል በሚቻልበት አግባብ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስቴር በደቡብ ክልል ከማዕድን ዘርፍ የሚገኘውን ሀብት ለማሻሻል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በሀዋሳ የምክክር መድረክ አካሂዷል፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ የማዕድን ሀብት ልማት ለሀገር…

የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ በሶስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ህንጻ ግንባታ በሶስት ወራት ውስጥ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። የትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከሉ ግንባታው 60 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ በመጪው ህዳር ተጠናቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ርብርብ…

በባህርዳር የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ሸማች ማህበራት በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህልውና ዘመቻውን መሰረት አድርጎ በባህር ዳር ከተማ የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት ሸማች ማህበራት ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እንዲያቀርቡ እያደረገ መሆኑን የባህርዳር ከተማ ህብረት ስራ ማህበራት ተጠሪ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የተጠሪ …

የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻ የሚውል 103 ሚሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ለህልውና ዘመቻ አገልግሎት የሚውል 103 ሚሊየን ብር ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡   በከተማ ደረጃ ለህልውና ዘመቻው ነዋሪዎችን በማስተባባር 193 ሚሊየን ለመሰብሰብ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ…

ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ችግር ለመጋፈጥ መዘጋጀት ያስፈልጋል – አቶ ክቡር ገና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ችግሮችን ሕብረተሰቡ ለመጋፈጥ መዘጋጀት እንዳለበት የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ኃላፊ ክቡር ገና አስታወቁ፡፡ መንግሥትና መላው ሕዝብ በኢኮኖሚው ዘርፍ ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመጋፈጥ…

የኢኮኖሚ አሻጥር በሚፈጥሩ አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል – የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኮኖሚ አሻጥር በመፍጠር ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ሰው ሰራሽ የምርት አቅርቦት እጥረት በሚፈጥሩና የህዝቡን የተረጋጋ ኑሮ ለማወክ ብሎም…

በሸዋሮቢት ከተማ በወቅታዊ የደህንነት ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር፣ የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና የሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች አካባቢዎች በወቅታዊ የደኅንነት ጉዳይ ላይ መከሩ። ውይይቱ በሸዋሮቢት ከተማ የተካሄደ ሲሆን የአጎራባች አካባቢዎችን የሕዝብ ለሕዝብ ትስስር በማጠናከር የአሸባሪውን ቡድን ሰርጎ…

የድባጤ ከተማ ነዎሪዎች መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የድባጤ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪውን የሕወሓት ቡድንና ተላላኪዎቹን የሚቃወም እና ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። ነዋሪዎቹ የውጭ እና የውስጥ ሀይሎች ኢትዮጵያን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ የሚያካሂዱትን እኩይ…

ለመከላከያ ሰራዊት እየተደረጉ ያሉ ድጋፎች ተጠናክረው ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ስር የሚገኙ የአራት ኪሎ፣ የአበበ ቢቂላ መታሰቢያ፣ የጃንሜዳ፣ የራስ ሀይሉ እና የአዲስ አበባ ሜዳ ቴኒስ የስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከላት አመራርና ሰራተኞች እንዲሁም የስፖርት ፌዴሬሽኖች ለመከላከያ ሰራዊት…

በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸና ከፍተኛ የዋጋ ግምት ያለው ብረት መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ብረቱ በአዲስ አበባ ከተማ በተካሄደ ዘመቻ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ እየሱስ ገዳምና ጦር ኃይሎች ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን አካባቢ…