የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርስቲዉ 1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬደዋ ዩኒቨርስቲ በወሎ ዩኒቨርስቲ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች የዕለት ደራሽ ምግቦችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። አሸባሪው የህዉሓት ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ፥ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ እንዲደረግ …
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን የሸኔ ቡድን የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄዱ ነው Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪውን የሸኔ ቡድን የክህደት ተግባር የሚያወግዙና ለሀገር ህልውና የተሰለፈውን ሰራዊት የሚደግፉ ሰልፎች በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞችና ዞኖች እየተካሄዱ ነው። በየከተሞቹ የሚገኙት የኤፍ ቢ ሲ እና የኦቢኤን ሪፖርተሮች እንደዘገቡት በአሰላ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች የሕልዉና ዘማች ቤተሰቦችን ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ ነው Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጎንደር ዙሪያ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችና አርሶ አደሮች ለሕልውና ዘማች ቤተሰቦች ሰብል የመንከባከብ ሥራ እያከናወኑ ነው። የዘማች ማሳን ሲያርሙ ያገኘናቸዉ አርሶ አደር ሆነልኝ አወቀ የሕልውና ዘመቻው…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው Tibebu Kebede Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚያደርገውን ዝግጅት እንደቀጠለ ነው። ቡድኑ ትናንት በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም እንዲሁም ዛሬ ረፋድ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሜዳ ልምምድ መስራቱን የኢትዮጵያ እግር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን የሚያፀኑ እንጂ የሚያፈርሱ ሀይሎች አካል አይደለም – ዶክተር አብርሃም በላይ Tibebu Kebede Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያን የሚያፀኑ እንጂ የሚያፈርሱ ሀይሎች አካል አለመሆኑን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በቦሌ ክፍለ ከተማ ተገኝተው ደም በመለገስ ለመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በገላን እና ሆለታ ከተሞች እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በገላን እና ሆለታ ከተሞች እየተካሄደ ነው። የገላን እና ሆለታ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹ ህወሓት እና ሸኔ ሀገሪቱን ለማፍረስ የፈጠሩትን ጥምረት አውግዘዋል። ሰልፈኞቹ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጂግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ህወሓት ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህልና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የዩኒቨርሲቲው ተወካይ ዶክተር ዑመር ኑሩ በአሸባሪው ህወሓት ከሰሜን ወሎ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአሰላ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔን የሚቃወም እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ በአሰላ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከአርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች እንዲሁም ከአሰላ ከተማና አካባቢዋ የተውጣጡ በሺዎች የሚቆጠሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በሰልፉ ተሳትፈዋል፡፡ ሰልፈኞቹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሸባሪው ሸኔን የሚቃወም ሰልፍ በአምቦ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ ከተለያዩ የምዕራብ ሸዋ ዞን 22 ወረዳዎች እና አምቦ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች እየተሳተፉ ነው። ተሳታፊዎቹ የሽብር ቡድኑ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ትህነግ እና የሸኔ ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Demissu Aug 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ እና የ ሸኔን ትንኮሳ በመቃወም በዱከም ከተማ ሰልፍ ተካሄደ። የትህነግን ትንኮሳ ለመመከት ከሀገር መከላከያ ጎን በመቆም እንደሚታገሉ በዱከም ከተማ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ በሰልፉ ላይ…