የህወሓት ቡድንና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች በመሆናቸው ሊወገዱ ይገባል- የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት ቡድንና መሰሎቹ የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች በመሆናቸው ሊወገዱ ይገባል ሲሉ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ።
ዛሬ የመከላከያ ሠራዊትን በሚደግፍ ፣ የህወሓት ቡድንና መሠሎቹን በሚቃወመው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የተገኙ የክልሉ ነዋሪዎች…