Fana: At a Speed of Life!

የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ለመከላከያ ሰራዊት ስንቅ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር የዋና መስሪያ ቤት እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊቱ ስንቅ አዘጋጅተዋል ፡፡ በስንቅ ዝግጅቱ ላይ የተገኙት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው…

በአማራ ክልል የመኸር ምርት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከህልውና ማስከበር ዘመቻው ትይዩ የ2013/14 መኸር ምርት ልማት ሥራ የተለየ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ በ2013/14 ዓ.ም መኸር ምርት ዘመን 4ነጥብ 59 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በማልማት…

የኢንዱስትሪ ቁጥጥር ሥርዓቶች ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት 41 በመቶ መጨመሩ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላሮቲ  የተሰኘው  በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ኩባንያዎች የሳይበር ደህንነት ድጋፍ ሰጪ   ዛሬ ባወጣው ዘገባ መሠረት ባለፉት ስድስት ወራት የኢንዱስትሪ ቁጥጥር ሥርዓቶችን  የሚጎዱ ተጋላጭነቶች 41 በመቶ ማደጉን ይፋ  አድርጓል። ‘ክላሮቲ’…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ዘንድሮ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ከተመረቁ ተማሪዎች ጋር ተወያዩ። የውይይቱ ዓላማ ለተመራቂ ተማሪዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ገለፃ ማድረግ፣ በክልሉ…

ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ አካላት በህግ ሊጠየቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀብትና የገቢ ምንጫቸውን ለማስመዝገብ ፈቃደኛ ያልሆኑ 62 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራንና ሰራተኞች በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የፀረ-ሙስና ህግ…

የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር የኮቪድ 19 ክትባት መድሀኒት ለሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የመከላከያ ሚኒስቴር 200 ህሺ ዶዝ ሲኖቫክ የኮቪድ19 ክትባት መድሀኒት ለኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ለ150 ሺህ ሰዎች ሙሉ ክትባት መስጠት እንደሚያስችል የመከላከያ ጤና ማበልጸግ እና የበሽታ…

የተለያዩ ተቋማት ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን እየተፋለመ ላለው የአገር መከላከያ ሠራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዚህም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ከወር ደመወዛቸው 35 ሚሊየን ብር ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ…

ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የምልክት ቋንቋን በስራ ቋንቋነት ልታካትት ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት ከስዋሂሊ፣ ሊንጋላ፣ ኪቱባ እና ቺሉባ ቋንቋዎች በተጨማሪ የምልክት ቋንቋንም በአምስተኛ የስራ ቋንቋነት ለመጠቀም ማቀዷን አስታወቀች። የምልክት ቋንቋውን በትምህርት ስርዓት ውስጥ በማካተት ለመስጠት ማቀዷም ነው…

ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኦንላይን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በኦንላይን በመታገዝ መስጠት መጀመሩን ዛሬ አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ እና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚሰጣቸውን የቪዛ አገልግሎትን ጨምሮ ሌሎች አገልግሎቶችን በኦንላይን…

የአማራና የአፋር ክልሎች መተላላፊያ ቦታዎችን ከሽብር ቡድኖቹ ስጋት ነፃ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ በአፋር ዞን ሶስት እና አርጎባ ብሄረሰብ ልዩ ወረዳ ባሉ መተላለፊያ ቦታዎች የስጋት ቀጠናዎችን በመለየት በቅንጅት እየሰሩ መሆናቸውን የየዞኖቹ አመራሮች አስታወቁ። ከፌደራልና ከክልል የተውጣጡ የመንግስት አመራሮች…