አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በትግራይ ያለውን ሁኔታ የዳሰሱበት መንገድ ሃላፊነት የጎደለው ነው – ሩሲያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ካለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ሁኔታውን የሚያዩበት መንገድ መለያየትን የሚያባብስና ሃላፊነት የጎደለው ሆኖ መታየቱን ሩሲያ አስታወቀች።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…