የሀገር ውስጥ ዜና የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የንግድ ትስስር እንዲዳብር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተገለጸ Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የሀገራቱ የንግድ ትስስር እንዲዳብር ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በዚህ ዓመት ህዳር ወር ተመርቆ የተከፈተው የኢትዮጵያ እና የኬንያ የሞያሌ የጋራ ፍተሻ ጣቢያ የንግዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙሃን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትክክለኛ መረጃዎችን ለህዝብ ሊያደርሱ እንደሚገባ ተገለፀ Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)"ሚዲያ ለሀገረ መንግስት ግንባታ ሂደት ያለው ሚና "በሚል ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ከተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አዘጋጅነት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን የከተማዋ የኢኮኖሚ ምሶሶ የነበሩ ተቋማትን በመዝረፍ የሰራውን ሸፍጥ መቼም አንዘነጋውም- የድሬዳዋ ከተማ ባለሀብቶች Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ቡድን የከተማዋ የኢኮኖሚ ምሶሶ የነበሩ ተቋማትን በመዝረፍ የሰራውን ሸፍጥ መቼም አንዘነጋውም ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ባለሀብቶች ገለጹ። "ሀገራችን ሀብታችን ፤ሀብታችን ለሀገራችን" በሚል ባለሀብቶች ለመከላከያ ሠራዊት ላሳዩት ደጀንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ የአንድ ቀበሌ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 758ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ አስተዳደር የሣቢያን ቀበሌ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 758 ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ እና በዓይነት ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ርክክቡ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቀበሌው ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንድማገኝ በሻህ እንዳሉት÷ የቀበሌው ሴቶች ለሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጋሸና ነጻ ወጥታለች-ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታዉ ሰርጎ በገባበት የጋሸና አካባቢ ሽንፈት ተከናንቦ መደምሰሱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ረዳት ኮሚሽነር ቢሰጥ ጌታሁን አረጋግጠዋል። የሀገር መከላከያ የደቡብ ዕዝና ሌሎች የፀጥታ አካላት ባደረጉት ፈጣን ኦፕሬሽን ድል መገኘቱ ተረጋግጧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደም ልገሳ ኘሮግራም በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት እየተከናወነ ነው Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ዩኒቨርስቲ የኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲትዩት ካምፓስ ማህበረሰብ "ደሜን በደሙ ሀገር እያስከበረ ላለው መከላከያ ሰራዊት" በሚል መሪ ቃል የደም ልገሳ ኘሮግራም እያካሄደ ነው። የ4ኛ ዓመት የኢንጂነሪንግ ተማሪ የሆነው ኢብራሒም እንድሪስ ደሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁት የዋስትና መብት ውድቅ ተደረገ Meseret Awoke Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁትን የዋስትና መብት ውድቅ አደረገ፡፡ ችሎቱ በእነ ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ለትግራይ ክልል ተፈናቃዮች የምግብ ድጋፍ ማድረጓ ተገለፀ፡፡ ሃገሪቱ ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ነው 200 ቶን አስፈላጊ የሆኑ የምግብ አቅርቦቶችን የጫኑ አውሮፕላኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁርሶ የ3ኛ ዙር ሰልጣኞች ስልጠናቸውን በአግባቡ እየተወጡ እንደሚገኙ ተገለፀ፡፡ ዮሐንስ ደርበው Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ‹‹ሀገርን ለማዳን እዘምታለሁ የትም መቼም በምንም›› በሚል መሪ ቃል ፀረ ሰላም ሀይሎችን ለመፋለም ቆርጠው የተነሱ የቁርጥ ቀን ልጆች በሀገሪቷ በሚገኙ የውትድርና ማሰልጠኛ ትምህርት ቤቶች በመግባት ስልጠናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቃዩች የለገሰውን ቁሳቁስ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረከበ Meseret Demissu Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለተጠለሉ ዜጎች የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ ለወሎ ዩኒቨርሲቲ አስረክቧል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ በአሸባሪው የትህነግ ወረራ ምክንያት በደሴ ከተማ…