Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወሰደው ብር ውስጥ 50 በመቶ ማለትም 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተወስኗል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የመንግስት ዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ንግድ…

የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት አጠናቆ ለተጠቃሚዎች አስረከበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የቤት እድሳት ካስጀመሩበት ቤቶች ዉስጥ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የሚገኙ ቤቶች…

በሀረሪ በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የቄራ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ በ77 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት መስጫ ህንፃ ተመርቋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የከተማ ልማትና…

የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ሰልፎቹ በሻሸመኔ ከተማና ቢሻን ጉራቻ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ለገጣፎ፣ ሮቤ፣ ቡኖ በደሌ እና ቡራዩ ከተሞች ነው የተካሄዱት። በሻሸመኔ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የኦነግ ሸኔ…

የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ደም ለገሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ጋር ዛሬ ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳ መርሐ ግብሩ÷ ‹‹ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን››…

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ሰራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚውል ከ1 ሚሊየን 651 ሺህ በላይ ብር አሰባሰቡ፡፡ በኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉ ሠራተኞች ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ከደመወዛቸው ለመከላከያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለሥራ ጉብኝት አንካራ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለሥራ ጉብኝት ቱርክ አንካራ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቆይታቸው ከቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽ እና…

በአምቦ ከተማ ምክንያታዊ ያልሆነ ዋጋ በጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምቦ ከተማ በሸቀጦች ላይ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአምቦ ከተማ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ ሸማቾች በበኩላቸው በየቀኑ እየጨመረ የመጣውን የሸቀጦች ዋጋ ጭማሪ ለመከላከል እየተወሰደ ያለው እርምጃ ተጠናክሮ…

ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ ዜጎች ወደሃገራቸው ይመለሳሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በመቀናጀት ከዚህ ሳምንት ጀምሮ በሳኡዲ አረቢያ በእስር ቤቶችና ማቆያ ማዕከላት የሚገኙ ዜጎች ወደሃገራቸው እንደሚመለሱ ተገለጸ፡፡ ሃገራቱ በሳምንት ሶሶት በረራዎችን በማድረግ በሳኡዲ አረቢያ የተለያዩ ማቆያ…

በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ከ1ነጥብ1 ሚሊየን ብር በላይ ሁለተኛ ዙር የመከላከያ ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በጅቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሸባሪው የህውሓት የጥፋት ቡድን በመንግስት የተሰጠውን የሰላም እድል ወደ ጎን…