የፓለቲካና ወቅታዊ ጉዳዮች የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጠ Meseret Demissu Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ላይ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግሥት አንስቶ የህዝቦችን ፍትሃዊ የልማት፣ የሠላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጠቃሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው Alemayehu Geremew Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከ5 ሚሊየን በላይ ችግኞች እየተተከሉ ነው፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የመተከል ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አበበ እንድሪስ እንደገለፁት በዚህ ዓመት በዞኑ በሚገኙ አራት ወረዳዎች 5 ሚሊየን 500…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት አሸባሪ ቡድን ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ የጋምቤላ ከተማ ወጣቶች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህወሓት አሸባሪ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የጀመረውን ጦርነት ለመመከት የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ወጣቶች ገለጹ። ወጣቶቹ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የመንግሥትን የተናጠል የተኩስ አቁም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ አማራጭ የለም- አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ Meseret Demissu Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር ለማፍረስ የመጣን ኃይል በህብረት ከመታገል ውጪ ምንም አማራጭ የለም ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ። ሃአገር አፍራሹን ሽብርተኛ ቡድን እንቅስቃሴ ለመቀልበስ በሚደረገው ህግ የማስከበር ዘመቻ የሶማሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ግንባር የተሰለፉ የአማራ ሚሊሻ አባላት አሸባሪውን ትህነግ ለመደምሰስ መዘጋጀታቸውን ገለጹ። የትህነግ አሸባሪ ቡድን የአማራ ሕዝብን ጀግንነት ዘንግቶ ድንበር ተሻግሮ ትንኮሳ በመፈጸሙ አይቀጡ ቅጣት ልንቀጣው ነፍጣችንን አንግበን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተግዳሮቶችና ከህዝብ በሚነሱ ቅሬታዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው Meseret Demissu Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስአበባ ከተማ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ተግዳሮቶችና ከህዝብ በሚነሱ ቅሬታዎች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ ሽፈራው ተሊላን ጨምሮ ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግን ዓለም አቀፍ ጫና የሚቃወም የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ Tibebu Kebede Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የውጭ ጫናዎችን እና ጣልቃ ገብነቶችን በመቃወም እንዲሁም ህፃናትን ለውትድርና እየተጠቀመ ባለው የህወሓት ቡድን ላይ ጫና እንዲደረግ የሚጠይቅ የትዊተር ዘመቻ አካሄዱ፡፡ የትዊተር ዘመቻው በተለይም አሸባሪው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም-አብዱልፈታህ አል-ሲሲ Feven Bishaw Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት። ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባሄውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Jul 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጨፌው በ14 መደበኛ፣ 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን፣ 6ኛ ዓመት ጉባኤው የ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ተጨማሪ በጀት ማጽደቅን ጨምሮ 11 አጀንዳዎች ላይ ይወያያል። በ2013 በጀት ዓመት በአብዛኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብ ሥርዓት መዋቅራዊ ለውጥ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ Meseret Awoke Jul 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ከምርት እስከ አመጋገብ ድረስ ትኩረት የሚያደርግ ለ10 ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የምግብ ሥርዓት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የዘላቂ ልማት ግቦች የ10 ዓመት የትግበራ አካል የሆነውን የምግብ ሥርዓት…