የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ እና በውሃ ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የወታደራዊ ዘርፍ ስምምነቱን የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር ቀነአ ያደታ ከቱርክ አቻቸው ጋር ተፈራርመውታል፡፡…
ስፓርት አትሌት ታደሰ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000ሜ የወንዶች ሩጫ የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ እና አትሌት አሊ አብዱልመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመፍታት አየተሰራ ነው-አቶ ኡመር ሁሴን ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የመኸር ወቅት በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የግብርና ልማት ዘርፍ የግብዓት አጠቃቀም እያደገ መምጣቱን መረጃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ሃይሎችና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል- የአማራ ክልል መንግሥት Melaku Gedif Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ኃይላችሎች እና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት መሆኑን የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ አይፈቀድም- የአዲስ አበባ ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በህገ ወጥ መንገድ…
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቱርኩ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የተደረገላቸው አቀባበል Amare Asrat Aug 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=onxombu25oc
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ ነው ተባለ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከነበረው የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር አንጻር አሁን ላይ ቁጥሩ በእጥፍ እየጨመረ መሆኑን የኮቪድ 19 ህክምና ማዕከል የስራ ሀላፊዎች ገለጹ፡፡ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ህክምና ማእከል ኃላፊ ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ግንባር ለዘመቱ ቤተሰቦች የእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ ነው- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህብረተሰቡ የክተት ጥሪውን ተቀብለው በህልውና ዘመቻው በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የሚሊሻ ቤተሰቦች በእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንየ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት÷አሸባሪው የህውሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ ተቃውመው ሰልፍ ለወጡ ነዋሪዎች ምስጋና አቀረበ Tibebu Kebede Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በህብረተሰቡ ተነሳሽነት ኦነግ ሸኔን ለማውገዝ በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እና ዞኖች በተደረገው ሰልፍ ለተሳተፉ ነዋሪዎች ከፍ ያለ ምስጋና አቅርቧል፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉ ህዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተላላኪው ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ሞራል ሊኖረው አይችልም – የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህውሓት ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ምንም አይነት ሞራል ሊኖረው አይችልም ሲሉ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ኦነግ ሸኔ ከህወሓት ጋር ግንባር ፈጥሮ ሀገር ለማፍረስ መነሳቱ ከጥፋት ውጭ አማራጭ ሃሳብ…