በሲዳማ ክልል የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በሲዳማ ክልል በሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተከናወነ።
ዛሬ በጉዱማሌ በተጀመረው የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ኘሮግራም ላይ የሐዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ኘሮፌሰር ጸጋዬ ቱኬ…