Fana: At a Speed of Life!

የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ለማጠናከር ያለመ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርባ ምንጭ ከነማ ስፖርት ክለብን ህዝባዊ መሠረት ለማስያዝና የገንዘብ አቅሙን ለማጠናከር በአርባ ምንጭ ከተማ የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ ። ክለቡ በ2014 ዓ.ም በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተፎካካሪ እንዲሆን ለማድረግ ትኩረት…

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌደሬሽን በአርሲ ዞን በ4 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ያስገነባውን ተጨማሪ የመማሪያ ክፍሎች አስመርቆ አስረከበ። ፌደሬሽኑ ንብረቱ በሆነው በአሰላ ብቅል ፋብሪካ በኩል በቁሉምሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ…

በአዲስ አበባ ትህነግን የሚያወግዝ እንዲሁም ለመከላከያ ሰራዊትና ለሌሎች የፀጥታ አካላት ድጋፍ ለመግለጽ ነገ ሰልፍ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማውገዝ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን እና ለሌሎች የሃገርን ህልውና ለማስጠበቅ ለተሰማሩ የፀጥታ አካላት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅ የአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 10 ሺህ ሜትር የሴቶች የሩጫ ውድድር አትሌት ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ሜዳልያ አስገኝታለች። አትሌት ለተሰንበት ውድድሩን 3ኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፋን ሃሰን 1ኛ ስትሆን ሌላኛዋ…

የህዳሴ ግድብ የፓናል ውይይት ተሳታፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለገሱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ እየተካሄደ ባለው የፓናል ውይይት ተሳታፊዎች ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሱ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕ/ር አፈወርቅ ካሱን ጨምሮ ሌሎች ተሳታፊዎች ናቸው…

የልዩ ዞኑ አርሶ አደሮች በ12 ሚሊዮን ብር አክሲዮን ማህበር መሰረቱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን አርሶ አደሮች በ12 ሚሊዮን ብር መነሻ ካፒታል "ጃራ ሚልኪ የገበሬዎች አክሲዮን ማህበር " መስርቱ፡፡ የምስረታ ስነ ሥርዓቱም የማህበሩ አባላት፣ አርሶ አደሮች፣ የክልሉና የዞኑ ከፍተኛ አመራሮች…

የወላይታ ሶዶ ግብርና  ኮሌጅ  ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 226  ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ   ሶዶ ግብርና ኮሌጅ  ለ18ኛ ዙር በደረጃ 4 ያሰለጠናቸውን 3ሺህ 226  ተማሪዎችን አስመረቀ ። የኮሌጁ  ዲን  ረዳት ፕሮፈሰር መርክነ  መሰኔ  በአራት  የስልጠና መስኮች ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በንድፈ ሃሳብና በተግባር የሰለጠኑ…

ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን ወደ ትምህርት ገበታ ለማምጣት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ህፃናትን እና በተለያየ ምክንያት ትምህርታቸውን ያቋረጡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ለመመለስ ከፍተኛ ስራ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ህፃናት…

የካፋ ባህል ማዕከል በአዲስ አበባ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፋ ባህል ማዕከል ግንባታ የሚሆን የቦታ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለከፋ ህዝቦች ባህል ማዕከል መገንቢያ ቦታ አስረክበዋል። በርክክብ…

ኮሚሽኑ በ2013 ዓ.ም እቅድ አፈጻጸሙና በ2014 በጀት ዓመት ዕቅዱ ዙሪያ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጉምሩክ ኮሚሽን የ2013 በጀት አመት ዕቅድ አፈጻጸም ና የ2014 በጀት አመት ዕቅድ ምክክሩን በሀዋሳ ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ ላይ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ ደበላ ቃበታ ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ዳይሬክተሮች፣ የቅርንጫፍ መስሪያ…