Fana: At a Speed of Life!

ከቤኒሻንጉል ክልል ከመከላከያ ሠራዊት ጎን ለመሠለፍ ፈቃደኛ ለሆኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመሠለፍ አሸባሪውን የሕወሓት ቡድን ለመፋለም ቁርጠኛ ለሆኑ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው። ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡት እና ሠራዊቱን ለመቀላቀል ሙሉ ፈቃደኛ የሆኑት ወጣቶች በሃገር…

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ በተመረጡ የዓሣ ዝርያዎች ልማት ላይ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው ከመማር ማስተማር በተጨማሪ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎቱን የበለጠ በማጠናከር በተመረጡ የዓሣ ዝርያዎች ልማት ላይ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ዩኒቨርሲቲው በዓሣ እርባታ ላይ ከተሰማራው ከባቱ የዓሣ ሀብት ልማት ማዕከል ጋር…

የህወሓት አመራሮች በትግራይ ህጻናት ላይ የጦር ወንጀል እየፈጸሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት አመራሮች በትግራይ ህጻናት ላይ የጦር ወንጀል እየፈጸሙ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ተገደው ወደ ውጊያው የገቡት ታዳጊዎች በዚህ ዘመን ፍትሃዊ ላልሆነ ጦርነት የዳረጓቸዉ አካሎች በህዝብ ላይ እየፈጸሙ ያሉት ተግባር የሚያሳፍር…

የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የኮሮና ታማሚዎች የፅኑ ህሙማን ክፍል መሙላቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በኮቪድ19 ቫይረስ የተያዙ ሰዎች መጨመርን ተከትሎ የፅኑ ህሙማን ክፍሉ ሙሉ በሙሉ መሙላቱ ተገለፀ፡፡ የፅኑ ህሙማን ክፍል በመሙላቱ ተጨማሪ ፅኑ ህሙማንን ሆስፒታሉ የመቀበል አቅም እንደሌለው የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ከ4 ቢሊየን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የተጀመረው የድሬዳዋ ምክር ቤት ጉባዔ ለሥራ ዘመኑ ማስፈጸሚያ ከ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ በጀት እንዲሁም የዳኛ ሹመትና አዋጅ በማጽደቅ ዛሬ ተጠናቋል። ምክር ቤቱ ያጸደቀው በጀት የሕዝብ የልማት ጥያቄዎችን ለመመለስ…

የእናቶችን ጡት የማጥባት ጥሩ ተሞክሮ ማጠናከር የሚያስችል አሰራር ተግባራዊ ይደረጋል – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶችን ጡት የማጥባት ጥሩ ተሞክሮ እንዲጠናከር ለማስቻል ጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ዓለም አቀፉ ጡት የማጥባት ሳምንት “ጡት ማጥባትን መጠበቅ፣ የጋራ ሃላፊነት!!” በሚል መሪ ሃሳብ ከሐምሌ 25…

ከአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ ተቀብለው የመከላከያ ሰራዊትን የሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ የሀገር ጥሪ በመቀበል ከስምንት ቀበሌዎች የተውጣጡ ወጣቶች የመከላከያ ሰራዊትን ለመቀላቀል ዛሬ ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡ ወጣቶቹ ለሀገር ባላቸዉ ታላቅ ፍቅር እንዲሁም ከልጅነታቸዉ ጀምሮ ለመከላከያ ሰራዊት ባላቸዉ ክብር…

ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲታተምባቸው የነበሩ 31 ህገ-ወጥ የካሽ ሬጂስተር ማሽኖች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብ ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ማሽኖች ተይዘዋል፡፡ ደረሰኝ ግብይት መኖሩ የሚያረጋግጥ ለታክስ አሰባሰብ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ የዕቃ ወይም የአገልግሎት…

የአማራ ክልል ጠበቆች ማኅበር ትህነግን ለመደምሰስ አገልግሎት የሚውል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ጠበቆች ማኅበር አባላት አሸባሪው ትህነግን ለመደምሰስ አገልግሎት የሚውል ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የማኅበሩ አባላት ከባሕር ዳርና አካባቢዋ ጠበቆች ጋር ሀገራዊና ክልላዊ ሁኔታዎች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አባላቱ ለህልውና…