Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረጉ 1 ነጥብ 13 ቢሊየን ዶላር የብድር ስምምነቶች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 99ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ ከዓለም አቀፍ የልማት ማህበር ጋር በተደረጉ በአራት የብድር ስምምነቶች ላይ ተወያይቷል፡ የመጀመሪያው…

500 ባለ ሁለት መቶ ሐሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ሐሰተኛ የብር ኖት ይዘው የተገኙ ሁለት ግለሰቦች በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ የኢንተለጀንስ ምክትል ዳይሬክቶሬት አባላት ባደረጉት ጠንካራ ክትትል በአዲስ…

ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች በ4 ማዕከላት መኖር ጀምረዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ይኖሩበት ወደ ነበረው ወረዳ ማዕከላት መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የነበሩ ከ50 ሺህ በላይ ዜጎች ይኖሩበት ወደነበረው ወረዳ በተመረጡ ማዕከል መመለሳቸውን የሰላም…

የሲኖቫክ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይናው ሲኖቫክ ባዮ ቴክ የተመረተው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በህፃናት እና ወጣቶች ላይ ውጤታማ መሆኑን ዘ ላንሴንት የተሰኘው የሜዲካል ጆርናል ጥናት አመላከተ፡፡ ከክትባቱ ውጤታማነት ባሻገርም የጎንዮሽ ችግር እንደማያስከትልም ነው ጥናቱ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለወጣቶች የተሰራጨው የተዘዋዋሪ ብድር ከእቅድ በታች ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የተሰራጨው የተዘዋዋሪ ብድር ዝቅተኛ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ቴክኒክ ሙያ ኢንተርፕራይዞች ልማት መመሪያ አስታውቋል። ለ745 ወጣቶች በዞኑ 74 ሚሊየን 545 ሺህ 36 ብር…

የፋና ቤተሰብ እና አድማጭ “ጀማል ዜና አደም” ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ቤተሰብ የሆኑት በቅጽል ስማቸው “ጀማል ዜና አደም” በሚል የሚታወቁት አቶ ጀማል አደም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጀማል አደም ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103.4 ሳይመሰረት በፊት በብሔራዊ ሬዲዮ ከአድማጭነት እስከ ተሳታፊነት ከፋና ጋር…

24ኛው የናይል ኢኳቶሪያል ሀይቆች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት የተካተቱበት የናይል ኢኳቶሪያል ሐይቆች የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት ስትመራው የቆየችው የቀጠናው የልማት ትብብር ሀገራቱን የሚያስተሳስሩ የተለያዩ…

ባለስልጣኑ የከተማዋን የብረት ፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የብረት የፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው፡፡ ለዚህም ባለስልጣኑ አለም አቀፍ ጨረታ በማውጣት በ20 ሚሊየን ብር ወጪ 4 ሺህ 800 ክዳኖችን…

በፍቅር፣ በመተሳሰብና በይቅርታ ስንሰባሰብ ጠላቶቻችን አይወዱም – ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ-ብሔራዊነታችን የውበታችን መገለጫና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው ፤ ሰላም ለሁሉም- ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ከተማ የዕርቀ ሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል…