የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በስራ አፈጻጸም እና መሪ እቅድ ላይ እየተወያየ ነው Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 መሪ እቅድ ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። በአዳማ እየተካሄደ ባለው ውይይት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፣ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…
የዜና ቪዲዮዎች ያልተጠናው የህወሓት ወታደራዊ ስትራቴጂ Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=sYivrecZPj4
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት የመረጃ ፍሰት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=zkoQ3i1ARZM
ቴክ ዌልስ 20 ሺህ ከፀሃይ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙ ቤቶችን ልትገነባ ነው Alemayehu Geremew Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልስ 20 ሺህ አነስተኛ የካርበን ልቀት መጠን ያላቸውን መኖሪያ ቤቶች ልትገነባ ነው፡፡ የዌልስ የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ የቤቶቹ ግንባታ እስከ ፈረንጆቹ 2026 ተጠናቆ ለዜጎች በኪራይ ይተላለፋል፡፡ የቤቶቹ ግንባታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የማዕድንና የቅመማ ቅመም ምርቶችን ማገበያየት ሊጀምር ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2014 በጀት ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ የማዕድንና የቅመማ ቅመም ምርቶችን ወደ ግብይት ስርዓት ውስጥ ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ። በሁለት የግብርና ምርቶች የጀመረውን ግብይት አሁን ወደ 13 በማሳደግ የጥራጥሬና…
ስፓርት ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1500 ሜትር ለፍጻሜ አለፈች Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በሴቶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ለፍጻሜ አልፋለች፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በምድብ አንድ የግማሽ ፍፃሜ ውድድሯን ያደረገችው አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በ3 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት 2ኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ አጸደቀች Alemayehu Geremew Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሱዳን የሽግግር ጊዜ አስተዳደር ካርቱም ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የቀረበውን ረቂቅ ማጽደቁ ተሰማ። ረቂቁ ሃገሪቱ ዓለም አቀፉን የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ለመቀላቀል የሚያስችላትን መንገድ የሚከፍት መሆኑን ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃዋሳ ጉምሩክ ቅርንጫፍ 630 ሚሊየን ብር ለመንግስት ገቢ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በኮንትሮባንድ መቆጣጠር ስራ 630 ሚሊየን ብር ለመንግስት ገቢ ማድረጉን በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ገለፀ። የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የህግ ተገዢነት ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢዴሳ ለማ ለጣቢያችን በቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና 15ኛው ዓለም አቀፍ የናይሎ ሳህራን ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 15 ኛው ዓለም አቀፍ የናይሎ ሳህራን ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። 15ኛው የናይሎ ሳህራን ቋንቋዎች ጉባኤ በበይነ መረብ በአራት የተለያዩ ማዕከላት እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በኢትዮጵያ፣ በኬኒያ፣ በደቡብ ሱዳን እና በሱዳን እየተካሄደ ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የውጭ ድርጅቶች ታገዱ Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ሶስት የውጭ ድርጅቶች ለሶስት ወራት መታገዳቸውን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ አንደኛ MSF HOLLAND ሁለተኛ NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL እና ሶስተኛ AL MAKTOUME…