የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ ኢንቨስመንት 3 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ ከውጭ ኢንቨስትመንት 3 ነጥብ 9 ቢሊየን ዶላር ማግኘቷን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በቅርቡ ከተሰጠው የቴሌኮም ፈቃድ የተገኘውን የ800 ሚሊየን ዶላር ጨምሮ ነው 3 ነጥብ 9 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተሸለሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሴቶች፣ ቤተሰብ እና ህጻናት ሚኒስቴር በየዓመቱ በፈርንጆቹ ሃምሌ 31 የሚከበረውን የፓን አፍሪካን የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሽልማት አበርክቷል። በፕሮግራሙ ላይ ለሃገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ የመንግስት ሆስፒታሎች የሽልማት መርሃግብር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ2013 ሶስተኛው ዙር ሃገር አቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ የመንግስት ሆስፒታሎች የሽልማት መርሃግብር እየተከናወነ ይገኛል። ኢትዮጵያ ባለፉት አስርት አመታት የጤናውን ዘርፍ እንዲሻሻል በርካታ ስራዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከየመን፣ ሰንዓ 79 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከየመን፣ ሰንዓ 79 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በየመን የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራችው ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት በትናንትናው ዕለት 79 ዜጎቻችን ከየመን፣ ሰንዓ ወደ አገራቸው መመለሳቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ ደረሱ Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ መድረሳቸውን ከወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገለጸ። የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ አስፈላጊ መገልገያዎችን የያዙት የጭነት መኪናዎች፣ ከዓለም የምግብ ድርጅት፣ እንደ ዩኒሴፍና…
ስፓርት ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ እና የማጣሪያ ውድድሮች Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ፡፡ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት በሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ ለግማሽ ፍፃሜ ያለፉት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና ለምለም ሀይሉ ለፍፃሜ ለማለፍ ይወዳደራሉ፡፡ በተጨማሪም 8:00 ሰዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን አንድነት በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ሃይሎችን ለመመከት ዘብ እንቆማለን-የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን አንድነት፣ ሰላምና ብልጽግናን በማናጋት ሀገሪቱን ለመበታተን እና ኢትዮጵያዊ ማንነታችንን ለማጥፋት ከውጪም ሆነ ከውስጥ የሚንቀሳቀስን የጥፋት ሀይሎች በእዉቀታችን ፣ በገንዘባችን፣ በደማችን እና በአጥንታችን እንመክታለን አሉ የምርምር…
የዜና ቪዲዮዎች መከላከያ ሰራዊትን የመደገፍ መርሃ-ግብር በኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=I6RbPaYsNXs
የዜና ቪዲዮዎች የውጭ ጫና እና ጣልቃ-ገብነት እስከመቼ…? Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=IPhfv80UB0o
የዜና ቪዲዮዎች በጁንታው የተቀነባበረ ህገወጥ የዶላር ዝውውር Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=fFwz0Dl8E-8