የዜና ቪዲዮዎች ሽብርተኛው የህወኋት ቡድን ለምን በሱዳን በኩል መተላለፊያ መንገድ አጥብቆ ፈለገ? Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Fco48sEc7aA
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር እንሰራለን-ተመድ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። አስተባባሪው በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክተው ዛሬ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከእንጨት የተሰሩ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎችን በቋሚነት በኮንክሪት የመቀየር ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በተለያዩ አካባቢዎች በአየር ጸባይ እና በሰው ሰራሽ ችግሮች ሳቢያ የኤሌክትሪክ ምሰሶዎች ጉዳት እየደረሰባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዳያስፖራው እያደረገ ያለው ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ፒስ ኤንድ ፕሮግረስ ምክትል ፕሬዚደንት እና የአባይ ንጉሶች የሚዲያ መስራች ኡስታዝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በዴልታ ዝርያ ኮቪድ 19 ምክንያት ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር በ80 በመቶ አሻቀበ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የዴልታ ዝርያ ባለው የኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር በ1ወር ውስጥ ብቻ በ80 በመቶ ማሻቀቡን የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል፡፡ በወሩ በአፍሪካ በኮቪድ 19 ምክንያት ሕይወታቸውን ያለፈ ሰዋች ቁጥር 24 ሺህ…
የዜና ቪዲዮዎች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ የተፎካካሪ ፓረቲዎች ዝግጅት Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=OAIGWNsjQ04
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ለእጩ ዳኞች ሹመት በመስጠት መደበኛ ጉባኤውን አጠናቀቀ Feven Bishaw Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ሁለት ቀናት መደበኛ ጉባኤውን ሲያካሂድ የነበረው የደቡብ ክልል ምክር ቤት በእጩነት ለቀረቡለት 146 ዳኞች ሹመት ሰጥቷል። ከእነዚህ እጩ ዳኞች ውስጥ 24ቱ ለከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ሲሆን 124ቱ ደግሞ ለወረዳና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጄክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጄክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ÷ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት በጋራ በመሆን የአድዋ ዜሮ ዜሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እንከፍላለን- የጉራጌ ዞን ወጣቶች ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የጉራጌ ዞን ወጣቶች ገለጹ፡፡ በራሳቸው ተነሳሽነት ወደ መከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል የተሸኙ የዞኑ ወጣቶች ÷ እኛ እያለን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን ህወሓት የባንዳነት ተግባር በመቀልበስ ሀገራዊ አንድነትና ሰላም ማረጋገጥ እንችላለን-የፖለቲካ ፓርቲዎች Melaku Gedif Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህዝብ ጋር በመሆን የአሸባሪውን ህወሓትን የባንዳነት ተግባር በመቀልበስ ሀገራዊ አንድነትንና ሰላምን ማረጋገጥ እንችላለን አሉ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ፓርቲዎቹ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ትናንት በሠመራ…