የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጅ ኬንያውያን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣናት የተገኙ ሲሆን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ቀጠናውን ለማስተሳሰር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ትሰራለች – አቶ አሕመድ ሺዴ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ለማምጣት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ እስካሁን የ221 ምርጫ ክልልች ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አባበ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከተከናወነባቸው 440 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች እስካሁን የ221 ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ አንድ የምርጫ ጣቢያ…
የዜና ቪዲዮዎች ባሉበት ይሞክሩ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በፋና Amare Asrat Jun 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=xzx69_tZWcc
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ስርጭት ላይ ጫና እያሳደረ ነው – የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሰሞኑን በተፈጠረው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ምርት እና ስርጭት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የኤሌትሪክ መቆራረጥ ችግሩ በአቃቂ ጉድጓዶች እና ግፊት መስጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ ነበር – ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምፅ መስጫ ቀን የተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኢትዮጵያን እናልብስ” የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢትዮጵያን እናልብስ” በሚል መሪ ቃል 3ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ የመትከል መርሀ ግብር በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ፡፡ የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ 3 ሚሊየን ችግኞችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የኢንዱስትሪ ትስስር ፖሊሲ የህግ ማዕቀፎች ማረጋገጫ አውደ ጥናት ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ምርምር ተቋማትና የኢንዱስትሪ ትስስር ፖሊሲ የህግ ማዕቀፎች ማረጋገጫ አውደጥናት በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ። ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት፣ መንግስትና ኢንዱስትሪዎችን የሚያስተሳስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የመስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ተመረቀ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የቁልምሳ ምርምር ማዕከል 71 ሔክታር መሬት ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት አስገንብቶ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክቱ በ ኤ ጂ ፒ አማካኝነት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…