የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የዞኑ ሴቶች ህጻናት ወጣቶች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ባንቺ አየሁ ዳዲ እንደገለጹት፥ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ከ8…
ስፓርት አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አለፉ Meseret Awoke Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አትሌት ፍሬወይኒ ገ/እግዚአብሄር እና አትሌት ለምለም ኃይሉ በ1500 ሜትር ለግማሽ ፍጻሜ አልፈዋል። በተካሄደው የቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች 1500 ሜትር ማጣሪያ በሶስት የተለያየ ምደብ ተደልድለው ውድድራቸውን ካደረጉት ሶስት ኢትዮጵያውያን ተወዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ልጆቿ እትዮጵያን ለመታደግ ዘብ ቆመዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። "በሁሉም ስፍራ የሚገኙ ቆራጥ ሴቶች እና ወንዶች ልጆችሽ አንቺን ለመታደግ ዘብ…
የዜና ቪዲዮዎች ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብ በቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረትን ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች መያዝ Amare Asrat Aug 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=d5AJuv-pDvQ
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሄዱ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የአረንጓዴ አሻራና በክረምት የበጎ ፍቃድ መርሃ ግብር የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ መርሃ ግብርን አስጀመሩ፡፡ ሚኒስትሯ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንና…
የዜና ቪዲዮዎች የፋናው በረከት -በእያዩ ፈንገስ ቴአትር Amare Asrat Aug 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Vjf6JrZCe54
የዜና ቪዲዮዎች የተዋናዩ ትዳር በ10 ዓመት- ቤተሰብ ጥየቃ (ዳዊት አባተ እና ሳራ ሲሳይ) Amare Asrat Aug 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Bo56pCy74CA
የሀገር ውስጥ ዜና ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎች ተያዙ Feven Bishaw Aug 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ ማስረጃ በማቅረብና ጉቦ በመስጠት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የነበረ ፌሮ ብረት ክምችት ለማስለቀቅ የሞከሩ ተጠርጣሪዎችን መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ገለፀ። ባለፈው ሳምንት በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ አካባቢ በአንድ…