ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የነበሩ ከ700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች የህይወት አድን ሰራተኞች ታደጓቸው
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ እና ማልታ ዳርቻዎች ከ 700 በላይ የሚሆኑ ስደተኞች ባህር አቋርጠው ሲጓዙ የህይወት አድን ሰራተኞች ታድገዋቸዋል፡፡
በዚህ ሳምንት ከሊቢያና ማልታ ዳርቻዎች ስደተኞቹ የሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመሻገር ሲሞክሩ ነው…