አሜሪካ በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ላይ እየተከተለችው ያለው የተሳሳተ ፖሊሲ ነው – ሎውረንስ ፍሪማን
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሜሪካ በኢትዮጵያ እና አፍሪካ ላይ እየተከተለችው የምትገኘው የተሳሳተ ፖሊሲ መሆኑን አሜሪካዊው የአፍሪካ ጉዳዮች ተንታኝ ሎውረንስ ፍሪማን ገለጹ፡፡
ተንታኙ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ እየተከተለች ያለችው ልክ ያልሆነ ፖሊሲ ነው ያሉ ሲሆን፥ ይህንንም…