Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካን ችግር መቅረፊያ ትልቁ  መንገድ   እውቀት ነው -ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድየአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ የኢትዮጵያን ብሎም ተሻግሮ የአህጉሪቱን ችግር በእውቀት ለመፍታት የተመሰረተ ነውም ሲሉ ገልጸዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው በከፈቱበት…

”አዲስ አበባን እናልብሳት “በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ 

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  "ኑ አዲስ አበባን እናልብሳት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ  ከተማ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ተካሄደ ። በመርሐግብሩምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ÷  አዲስ አበባ እናልብሳት ብለን በምርጫው…

የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን የቅድመ ጎርፍ መከላክል ስራዎችን የተመለከተ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተፋሰሶች ልማት ባስልጣን የቅድመ ጎርፍ መከላከል  ስራዎች ሂደትን የተመለከተ ውይይት ከባከለድርሻ አካላት ጋር እያካሄደ ነው። የተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዳነች ያሬድ÷ የጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ ቦታዎችን ታሳቢ ያደረገ 600…

የሻምቡ የኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት የፍተሻና ሙከራ ሥራ በመከናወን ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሻምቡ ባለ 230 ኪ. ቮ  የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት አብዛኛዎቹ የሲቪልና ኤሌክትሮ-ሜካኒካል ሥራዎች ተጠናቀው የፍተሻና ሙከራ ሥራ መጀመሩን የፕሮጀክቱ ተወካይ ሥራ አስኪያጅ አቶ አሸናፊ ሙሉብርሃን ተናግረዋል፡፡ የፕሮጀክቱ አማካይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ መልክ የተዋቀረውን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ መርቀው ከፍተዋል ። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለከፍተኛ አመራሩ የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ነው ተብሏል። አካዳሚው ከሀገር ተሻግሮ…

ሳኡዲ አረቢያ የነበሩ ዜጎችን ወደ አገር  የመመለስ ሥራ ተጀምረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዛሬው ዕለት በ6 በረራ  ሳኡዲ አረቢያ የነበሩ ዜጎችን ወደ አገር  የመመለስ ሥራ መጀመሩን ሪያድ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል። መንግስት ከሳኡዲ አረቢያ መንግስት ጋር በመሆን በቅንጅት በሳኡዲ አረቢያ በተለያዩ ማቆያ ማእከላት ውስጥ…

ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ ከሳዑዲ በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎች ይመለሳሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ እስከ ስድስት በሚደርሱ የሳዑዲና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎችን የሚመለሱ ይሆናል። ዜጎችን በስፋት ወደ አገር የመመለስ ሥራ ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ቁጠራቸው ከ2ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ከጅዳ…

በሁለት ኢትዮጵያን እና አንዲት ስፔናዊት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የህወሃት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ ስፔናዊት ላይ ጥቃት ፈፀመ ። አቢ አዲ በተባለ ስፍራ ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን ሰራተኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በአሸባሪዉ…

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያስገቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ያላቸውን አቤቱታ በአንድ አጠቃለውና ፍሬ ነገሮችን እንዲያሟላ አድርገው በሁለት ቀናት ውስጥ ለቦርዱ እንዲያስገቡ አሳሰበ፡፡ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ…

ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝ ላይ ግድብ ለመገንባት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የናይል ወንዝን በመጠቀም የሀይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት ዕቅድ ማዘጋጀቷን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ዳው ዴንግ ማሌክ ለናሽናል ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ ከዕርስ በርስ…