ዓለምአቀፋዊ ዜና በጀርመን የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከሰተ Alemayehu Geremew Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጀርመን በመተላለፍ ባህሪው አደገኛ የሆነ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ዝርያ ለመጀመሪያ ጊዜ ተከስቷል፡፡ የጀርመን የጤና ባለሙያዎች እንዳስታወቁት፥ የዴልታ ኮሮና ቫይረስ ቀደም ብሎ ከታወቀው የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የመተላለፍ አቅሙ እጅግ ከፍተኛ እንደሆነና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በበጀት አመቱ 64 ሺህ ሜትሪክ ቶን ቡና ለአለም ገበያ መቅረቡን ተገለጸ Meseret Demissu Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በበጀት አመቱ 64 ሺህ ሜትሪክ ቶን ቡና ለአለም ገበያ መቅረቡን ተገልጿል። የ2013 ዓ.ም የመኸር የቡና ችግኝ ተከላ የንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሀግብር በጌድኦ ዞን ተጀምራል። የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጋው ወቅት የእሳት አደጋ በደረሰበት የወፍ ዋሻ ደን ችግኝ ተተከለ Meseret Demissu Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት የተውጣጡ ሰራተኞች በበጋው ወቅት የእሳት አደጋ በደረሰበት የወፍ ዋሻ ደን ችግኝ ተከሉ። የባህልና ቱሪዝም ሚንስትር ዶክተር ሒሩት ካሳው÷ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች አቀባበል አደረገ Meseret Demissu Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ለ4 ሺህ 103 ተማሪዎች አቀባበል አደርጓል፡፡ በዩኒቨርስቲው አስተባባሪነት የአካባቢው ማህበረሰብ፣ከተማ አስተዳደሩ፣አባገዳዎች እና የሐይማኖት አባቶች በጋራ ለተማሪዎች አቀባበል አድርገዋል፡፡ ከሰኔ 28…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈጠራና የምርምር ስራዎችን ለማበረታታት የመጀመሪያ የሆነ ኮንቬንሽን እየተዘጋጀ ነዉ Feven Bishaw Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የፈጠራና የምርምር ስራዎችን ለማበረታታትና እዉቅና ለመስጠት የመጀመሪያ የሆነዉን የከፍተኛ ትምህርት ምርምርና ቴክኖሎጂ ኮንቬንሽን በአዲስ አበባ እያዘጋጀ ነዉ፡፡ ኮንቬንሽኑ ከሃምሌ 5 እስከ 8…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳረፉ Meseret Awoke Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በጉለሌ እጽዋት ማዕከል የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡ "ኑ አዲስ አበባን እናልብስ" በሚል መሪ ቃል በከተማዋ የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል Feven Bishaw Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሐምሌ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው በሐምሌ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ ምርት ውጭ ያሉ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 20 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ ተከሰተ Meseret Demissu Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል 20 ወረዳዎች ላይ የወባ በሽታ መከሰቱን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአማራ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ በሽታው በስፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 196 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 196 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎች በስፋት ለመመለስ በታያዘው እቅድ መሰረት በርካታ ዜጎች በየቀኑ ወደ አገራቸው እየተመለሱ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጃኮብ ዙማ እጃቸውን ለፖሊስ ሰጡ Alemayehu Geremew Jul 8, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ ፍርድ ቤት በመዳፈር ወንጀል የተላለፈባቸውን የ15 ወራት እስራት ለመፈፀም እጃቸውን ሰጡ፡፡ ፕሬዝዳንቱ የተላለፈባቸው የእስር ቅጣት በመኖሪያ አካባቢያቸው ኩዋዙሉ ናታል ኢስት ኮርት ማረሚያ ቤት…