Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ የቡናና የፍራፍሬ ችግኞች ለመትከል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ከ15 ሚሊየን በላይ የቡና፣ የቆላና ደጋ ፍራፍሬ ችግኞች ለመትከል እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የአትክልትና ፍራፍሬ ልማት ባለሙያ አቶ አወቀ ዘላለም እንደገለጹት፥ አርሶ አደሩ ከሰብል ልማት በተጨማሪ በሌሎች…

የጸጥታው ምክር ቤት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያደርገውን ስብሰባ የሚቃወም ደብዳቤ ማምሻውን ለድርጅቱ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የጸጥታው ምክር ቤት የሚያካሄደውን ስብሰባ በመቃወም ዛሬ ማምሻውን በሚካሄደው ሰልፍ ለድርጅቱ የሚሰጥ ደብዳቤ መዘጋጀቱም ተገልጿል። የጸጥታው ምክር ቤት ግብጽና ሱዳን ባቀረቡት ጥያቄ አማካኝነት በታላቁ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀጠናዉን ምጣኔ ሃብታዊ ትስስር በማጠናከር ለሰላም ያለዉ ዋጋ ከፍተኛ ነው ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ የቀጠናዉን ምጣኔ ሃብታዊ ትስስር በማጠናከር ለሰላም ያለዉ ዋጋ ከፍተኛ መሆኑን  የዘርፉ ተመራማሪዎች ተናገሩ ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የቀድሞ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ እና የአባይ ጅኦ ፓለቲካ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ20 ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 በጀት ዓመት ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱ ተገለጸ፡፡ የንግድ ባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃጸም አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በዚህም ባንኩ በተጠናቀቀው የ2013…

ዘንድሮ በዓባይ ተፋሰስ ከ4ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ ችግኝ ይተከላል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በዘንድሮው ክረምት በዓባይ ተፋሰስ አካባቢ ከ4ነጥብ 5 ቢሊየን በላይ የጥምር ደን ችግኝ የሚተከል መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ስራ በአግባቡ በማከናወን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ከደለል በመከላከል የአገልግሎት…

የምርጫው ስኬታማ መሆን በኢትዮጵያ ላይ ትችት የሚያቀርቡ አከላት የተሳሳቱ መሆናቸውን ያረጋግጣል– ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው ስድስተኛው ዙር ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ መሆን በኢትዮጵያ ላይ ትችት የሚያቀርቡ አከላት የተሳሳቱ መሆናቸውን ያረጋግጣል ሲሉ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኙ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ። ከ30 ዓመታት በላይ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ልማት…

በአለም በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 4ሚሊየንን አልፏል፡፡ እስካሁን በአለም ከ185 ሚሊየን 974ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ የተያዙ ሲሆን፥ ከ4ሚሊየን 20ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት…

የኮቪድ ስርጭት መባባሱን ተከትሎ ጃፓን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመግታት በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በቶኪዮ ማወጇ ተሰማ፡፡ አዋጁ የቶኪዮ ኦሎምፒክ ፍፃሜውን እስከሚያገኝ ድረስም ይቀጥላል ነው የተባለው፡፡ የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮሺሂዴ ሱጋ እንደገለፁት፣ አዋጁ ከፈረንጆች…

በሰሜን ዕዝ የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክ/ጦር የአየር መቃወሚያ ሻለቃ በህግ ማስከበሩ ሂደት ስኬታማ ግዳጅ ፈፅሟል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ዕዝ የ6ኛ ሠርዶ ሜካናይዝድ ክፍለ ጦር የአየር መቃወሚያ ሻለቃ በህግ ማስከበሩ ግዳጅ ስኬታማ ግዳጅ እንደፈጸመ ዋና አዛዥ ሻለቃ ጋሻው በቀለ ገለፁ። ሻለቃ ጋሻው ያረምንለት ፣ ያጨድንለት ፣ ትምህርት ቤት…

የማብሰያ ጊዜን የሚቀንስ ማብሰያ “ስቶቭ” እየተመረተ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያ ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት የሚያወርድ "ስቶቭ” እያመረተ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ድርጅቱ ከቡና አተላና ገለባ፣ ከጫት ገረባ፣ ሳጋቱራና…