የሀገር ውስጥ ዜና 322 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 322 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ ልማት ኮሚሽን ከኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እና ደቡብ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሸን ኢንተር ፕራይዝ ጋር የሁለት የመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታ ውል ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ የውሃ ፣መስኖና ኢነርጂ…
የዜና ቪዲዮዎች በአማራ ክልል የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ላይ የጠ/ሚ ዐቢይ መልዕክት Amare Asrat Jun 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=av30nsC4bNg
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የምግብ ምርቶችን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅለው የሸጡ 24 ድርጅቶች እርምጃ ተወሰደባቸው Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የምግብ ምርቶችን ከባዕድ ነገር ጋር በመቀላቀል ሲሸጡ በተገኙ 24 ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ የምግብና መድሃኒት ባለስልጣን አስታውቀ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለሦስተኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለመጀመሪያ ጊዜ…
የዜና ቪዲዮዎች ወቅቱ የሚጠይቀውን ጀግንነት እንላበስ -ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jun 7, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ig6IFpn4C_g
ቢዝነስ በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ገለጻ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩን የፓርላማ ንግግር የያዘው ”አሻራ” መጸሐፍ ተመረቀ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባለፉት ሶስት አመታት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጓቸውን ንግግሮች የያዘው ''አሻራ'' የተሰኘው መፅሃፍ ተመረቀ። መጽሐፉ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተዘጋጀ ሲሆን ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመቐለ ከተማ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ Meseret Awoke Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማሰተማር ሥራ ዛሬ መጀመራቸውን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ ወይዘሪት ገነት መብራቱ እንዳሉት፥ የመማር…
የሀገር ውስጥ ዜና “አባ ጅፋር ለመፎ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ታሪካዊ ተውኔት ለእይታ ቀረበ Feven Bishaw Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “አባ ጅፋር ለመፎ” የተሰኘ ሙዚቃዊ ታሪካዊ ተውኔት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ለእይታ ቀርቧል፡፡ ተውኔቱ በጅማ ዩኒቨርሲቲ አምፊ ቲያትር በ3ኛ ዓመት የትያትር ጥበባት ተማሪዎች አማካይነት የተተወነ ነው፡፡ በአባ ጅፋር ለመፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስትን ጨምሮ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫው ሰላማዊነት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Tibebu Kebede Jun 7, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ነጻ፣ ገለልተኛ፣ ፍትሃዊ፣ ተአማኒ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ እንዲሆን መንግስትን ጨምሮ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ፡፡ ጉባኤው…