Fana: At a Speed of Life!

የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ለዘላለም የሚኖሩ የደግነት ተምሳሌት ውድ እናት ክብርት ዶክተር…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ እያከናወኑ ነው- ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ሳያቋርጡ እያከናወኑ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ይህንንም ሚኒስቴሩ ትግራይ ከሚገኙ ዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር ባደረገው ክትትል…

የኦሮሚያ፣ የደቡብና የአማራ ክልሎች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እለፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የደቡብና የአማራ ክልሎች በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እለፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና…

32 ኩንታል  ሀሺሽ  ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ በሳንጃ ጉሙሩክ ቅርንጫፍ መቆጣጠሪያ ጣቢያ 32 ኩንታል  ሀሺሽ ተብሎ የሚጠራው አድንዛዥ ዕፅ ተያዘ። የጉሙሩክ ፈታሽ በለሙያ አበበ ተሜ አንደገለፁት መነሻውን ከምራዕብ ጎጃም አዴት ከተማ ወደ አብራጅራ…