Fana: At a Speed of Life!

የሰላም ተመላሾችን ከማኀበረሰቡ ጋር የማቀራረብና የዕርቀ ሰላም ስራ እየተሠራ ነው- የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን የሰላም ተመላሾችን ከማኀበረሰቡ ጋር የማቀራረብና የዕርቀ ሰላም ስራ እየተሠራመሆኑን የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ ገለፁ። ኮማንድ ፖስቱ የሰላም አማራጩን ተቀብለው ወደ ተሃድሶ…

ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ አረቢያ 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው  መመለሳቸው ተገልጿል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ  ዜጎች  ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 521 ዜጎች ወደ አገራቸው…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ተመሪዎችን መቀበል ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የተመደቡለትን ከ3 ሺህ በላይ አዲስ ተመሪዎችን መቀበል ጀምሯል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ እና ነገ ተማሪዎችን እንደሚቀበልም አስታውቋል። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አካዳሚክ…

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ነው እያካሄደ የሚገኘው፡፡ ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የፌዴራል…

የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለብሔራዊ የበጎ ፈቃድ ማህበረሰብ አገልግሎት ኘሮግራም መሳካት አስተዋጽዖ ላበረከቱ ባለድርሻ አካላት እውቅና ሰጥቷል። ከኘሮግራም ቀረጻው ጀምሮ እስከ ትግበራው ተሳታፊ የነበሩ የፌዴራል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣…