የህውሃት የሽብር ቡድን በትግራይ ከተሞች ነዋሪዎች ላይ ጥቃቶችን እያደረሰ ይገኛል- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህውሃት የሽብር ቡድን የመከላከያን የተናጠል ተኩስ አቁም እና ከቐለ መውጣት ተከትሎ መቐለ እና በሌሎች የትግራይ ከተሞች በመግባት በክልሉ ነዋሪ ላይ የተለያዩ ጥቃቶችን እያደረሰ እንደሚገኝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ…