Fana: At a Speed of Life!

በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየው የአዘዞ ጎንደር መንገድ አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየው የአዘዞ ጎንደር መንገድ አስፓልት የማልበስ ስራ ተጀመረ። የአስፓልት ማልበስ ስራውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በስፍራው ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገየውን ይህን…

በዶዶላ ከተማ ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን በዶዶላ ከተማ ከ8 ሚሊየን 200 ሺህ ብር በላይ የሚያወጡ 2 ሺህ 998  ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ስልኮች ተያዙ። ተንቀሳቃሽ ስልኮቹ ከባሌ ዞን ሮቤ ከተማ ወደ ሻሸመኔ በተሽከርካሪ ተጭነው ሲጓዙ እጅ ከፍንጅ…

ዶላር እናባዛለን በማለት የማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ዶላር እናባዛለን በማለት የማጭበርበር ተግባር ሲፈጽሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ ግለሰቦቹ ካሜሮናዊና ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ፥ በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ…

የአፍሪካ ህብረት ማሊን ከአባልነት አገደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ማሊን በቅርቡ የተደረገውን መፈንቅለ መንግስት ተከትሎ ከህብረቱ አባልነት ማገዱን አስታወቀ፡፡ ህብረቱ በሃገሪቱ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለሁለተኛ ጊዜ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱን ተከትሎ ነው እገዳውን ያስተላለፈው፡፡…

409 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)409 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ያገኘነው መረጃ…

የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ማገገሚያና ልማት ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የተሰራው የማህበራዊ ችግር ተጎጂዎች ማገገሚያና ልማት ማዕከል ህንጻ ተመረቀ። በማዕከሉ የምርቃ ሥነ ሥርዓት የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የማህበረሰቡን ችግር ማቃለል የከተማ…

ቢሮው በመዲናዋ ለተሰማሩ ነጋዴዎችና የንግድ አደረጃጀት ዘርፎች እውቅናና ሽልማት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመዲናዋ ለተሰማሩ ነጋዴዎችና የንግድ አደረጃጀት ዘርፎች እውቅናና ሽልማት ሰጥቷል። እውቅናና ሽልማቱ የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ስራ የሰሩ፣ ህገወጥን ንግድን የተከላከሉና ፍትሃዊ የንግድ ስርዓትን የተከተሉ…

የወላይታ ሶዶ ከተማ የመርካቶ የገበያ ማዕከልን መልሶ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ ከዚህ ቀደም በእሳት አደጋ የወደመውን የወላይታ ሶዶ ከተማ የመርካቶ የገበያ ማዕከልን መልሶ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፥…