በግድቡ ዙሪያ አላስፈላጊ ጫና ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም-አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ለሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወንድም…