Fana: At a Speed of Life!

የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የቻይናው ሲኖቫክ ክትባት ለኮቪድ19 ድንገተኛ ጥቅም እንዲውል እውቅና ሰጠው፡፡ እንደ ድርጅቱ መግለጫ ክትባቱ ምልክት የሚያሳዩትን በ51 በመቶ እንዲሁም ስር የሰደደ ምልክት ያሳዩትን ሙሉ በሙሉ መከላከል ችሏል፡፡ ይሁን…

የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የጋራ ሃላፊነት ለሳይበር ደህንነት" በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የሚዲያ ሳይበር ተጋላጭነት ኮንፈረንሱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር…

በመዲናዋ 500 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአምስት አመታት ውስጥ 500 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና ፕሮፐርቲ 2000 ደቡብ አፍሪካ ኩባንያ…

የምሰራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችና የምርምር ማዕከላት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምሰራቅ አማራ ዩኒቨርሲቲዎችና በቀጠናው የሚገኙ የምርምር ማዕከላት በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። የስምምነት ሰነዱ በህብረት በመስራት መሬት የነካ ጥናትና ምርምር እንዲሁም የማህበረሰብ አገልግሎቶችን በማጠናከር…

የትግራይ ክልል አርሶ አደሮች 20 ትራክተሮችን በድጋፍ ሊያገኙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ ዩ ኤስ አይድ ድጋፍ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (USID) ከማረት ጋር በመተባበር በትግራይ ክልል ለሚገኙ አርሶ አደሮች የሚውሉ 20 ትራክተሮችን ለመደገፍ በዝግጅት ላየ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ትራክተሮቹ በክልሉ ላጋጠመ ችግር…

በኢትዮጵያ 37 ሺህ በሚሆኑ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኙ 37 ሺህ ኮምፒውተሮች ላይ የሳይበር ጥቃት ለመፈፀም ሙከራዎች እየተደረጉ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል፡፡ ተቋሙ ባወጣው መረጃ "ሳይበር ሆርስ ግሩፕ" የተሰኘ የመረጃ ሰርሳሪ ቡድን አዲስ…