Fana: At a Speed of Life!

አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ ከ1ቢሊየን በላይ አረቦን ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው በዚህ ዘርፍ የ23 በመቶ የሽያጭ ገቢ እድገት አስመዝግቧል ነው የተባለው፡፡ በሕይወት መድን ስራ ዘርፍም ከ332 ነጥብ 6…

ቤተ ክርስቲያኗ በአራዳ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን የቤት እድሳት ስራ ጀመረች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ መልከፀዴቅ እና ሌሎች የሀይማኖት አባቶች በተገኙበት የቤት እድሳቱን አስጀምረዋል። በጎ ማድረግ ከፈጣሪ የተማርነው ተግባር ነው ያሉት በኢትዮጵያ…

በህገ ወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ ሲሰሩ የነበሩ 14 የጥበቃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ ስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች መታገዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን…

ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

ዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒ ሊንድ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ደመቀ ኢትዮጵያና ስዊድን ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸው ወዳጅ አገራት…

በህወሃት የወደመውን የተከዜ ድልድይ የሚተካ ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እየተሰራ ነው-የመከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት በህወሃት የሽብር ቡድን የወደመውን የተከዜ ድልድይ ለመተካት ወታደራዊ ተንቀሳቃሽ ድልድይ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ለድልድዩም አስፈላጊውን ጥበቃ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩን ነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በራሳቸው እና በብልጽግና ፓርቲ ስም ነው ለቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…

ከ147 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 58 ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ቤየም ወረዳ ከ147 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 58 ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። በወረዳው ባለፉት ዓመታት 78 ፕሮጀክቶችን ከ193 ሚሊየን ብር በላይ በጀት ለመስራት ታቅዶ በዛሬው ዕለት በ147 ነጥብ 8 ሚሊየን…

የጉምሩክ ኮሚሽን ከአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽንና የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታና የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደ ሃና ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ…

በቀጣዩ ወር የሚከሰተው እርጥበታማ አየር ለውሃ ሀብት መጨመር አስተዋፅኦ ሊኖረው ይችላል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዩ ወር የሚከሰተው እርጥበታማ የአየር ሁኔታ ለውሃ ሀብት መጨመር አስተዋፅኦ ሊኖረው እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ÷ የአየር…

ከኢትዮጵያ ተሰርቀው ወደ ሆላንድ የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶች ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ተሰርቀው ወደ ሆላንድ የተወሰዱ ጥንታዊ ቅርሶች ሊመለሱ ነው፡፡ ቅርሶቹ የዛሬ ሳምንት በኔዘርላንድስ ለጨረታ ሊቀርቡና ሊሸጡ እንደነበር በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ ኤምባሲውም የጨረታ ሂደቱ እንዲቋረጥ ጥያቄ…