Fana: At a Speed of Life!

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከቴክኖቶጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲቲዩት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ እና የኢንስቲቲዩቱ…

ጎረቤት ሀገራት ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ አስቀምጠዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ ለሚቀርቡላቸው ችግኞች ጎረቤት ሀገራት ለተከላ የሚመች የጊዜ ሰሌዳ ማስቀመጣቸውን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ኮሚሽን ገለጸ። ሩዋንዳና ኡጋንዳም ኢትዮጵያ የችግኝ ድጋፍ እንድታደርግላቸው ጠይቀዋል። ኢትዮጵያ…

ቦርዱ በምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ  አቤቱታ ካቀረቡ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ድምፅ የመስጠት ሂደት ጋር ተያይዞ  አቤቱታ  ካቀረቡ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር አደረገ። የቦርዱ ዋና ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳና የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ውብሸት አየለ በተገኙበት…

ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር "ብሄራዊ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት" በኢትዮጵያ ይፋ አደረገ፡፡ ስርዓቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን የስራ ፍላጎትና ቅጥር የሚሰንድ፣ ስራ ፈላጊና ቀጣሪን በቀላሉ የሚያገናኝና አጠቃላይ የስራ…

በሲዳማ ክልል 300 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሲዳማ ክልል ሶስተኛው ዙር ኢትዮጵያን እናልብሳት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሶሬሳ ጉዱማሌ ፓርክ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ የምዕራብ አርሲ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ፣…

ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት አግባብ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እስራኤል የኮቪድ19 ክትባትን በጋራ ማምረት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ እና ምክትል አምባሳደር ኦር ዳንኤሊ ጋር በጤናው ዘርፍ በጋር…

የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት  መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል መንግሥት የመተከል ዞን ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ከግማሽ ቢሊየን ብር በላይ በጀት መያዙን  የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አስታወቀ። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ቴክኒክ ኮሚቴ አባል አቶ በትግሉ ተስፋዬ ÷በቻግኒ ራንች…

ቶተንሃም ሆትስፐርስ ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ለንደኑ ቶተንሃም ሆትስፐርስ ፖርቹጋላዊውን ኑኖ ኢስፒሪቶ ሳንቶን አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ በወልቭስ አራት አመታትን አሳልፈው በውድድሩ አመቱ መጨረሻ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል፡፡ አሰልጣኙ ኤቨርተንን…

የቻይና ኮሚዩኒስት ፖርቲ 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሚዩኒስት ፓርቲን 100ኛ ዓመት ምስረታ በዓል እያከበረች ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ንግግር ያደረጉ ሲሆን÷ ለመታሰቢያነትም 100 ጊዜ መድፍ መተኮሱ ተገልጿል፡፡ ዢ ጂንፒንግ የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ…