የሀገር ውስጥ ዜና የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ የተከዜ ድልድይን አውድሟል Tibebu Kebede Jul 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሃት የእርዳታ መስመርን ለመገደብ ሆን ብሎ የተከዜ ድልድይን ማውደሙ ተገልጿል። የትግራይ አርሶ አደሮች የመኸር ግብርና እዲያከናውኑ ለመደገፍ የወጣውን የሰብዓዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ ያደረገው የሽብር ቡድኑ ህወሃት የተከዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 400 ሺህ ኩንታል እህል በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን ተከማችቷል – የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግስት ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 400ሺ ኩንታል የምግብ እህልና አልሚ ምግቦች በመቀሌ ማዕከላዊ መጋዘን ማከማቸቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ ለመኸር እርሻ የሚሆን 617 ሺ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል የአፍሪካ ልማት ባንክ በኢትዮጵያ የካንትሪ ፕሮግራም ዳይሬክተርና የምስራቅ አፍሪካ ማዕከል ኃላፊ ከሆኑት ከዶክተር አብዱል ካማራን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም እየተገነቡ ባሉት የአግሮ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳውዲ አረቢያ ተመላሽ ስደተኞችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ። የፌዴራል ሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ለኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የቱሪዝም የታክሲ ማህበር ተመሰረተ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልልየቱሪዝም የታክሲ ማህበር በቢሾፍቱ ከተማ ተመሰረተ። በቱሪስት መስህብነት በምትታወቀው ቢሾፍቱ የተመሠረተው የታክሲ ማህበሩ ከስራ እድል ፈጠራ ጎን ለጎን የከተማዋን ብሎም የሀገሪቱን የቱሪዝም ዘርፍ አገልግሎት ለማሳደግ…
ቢዝነስ የህብረት ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕብረት ባንክ የይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል። መርጋ ግብሩ ሕብረት ባንክ ላለፉት ስድስት ወራት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬን በባንኩ ለሚቀበሉና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ባህሪ እንደ ህፃን ልጅ ሁሌም ክትትል ይፈልጋል – አቶ ደስታ ሌዳሞ ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ባህሪ እንደ ህፃን ልጅ ሁሌም ክትትል ይፈልጋል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለፁ፡፡ ይህ የተባለው የሲዳማ ክልል ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ሽልማት በሰጡበት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ የተረጋገጡ የመጨረሻ ውጤቶችን ይፋ በማድረግ ላይ ነው Meseret Demissu Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ምክንያቶች ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የሁሉንም ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ማድረግ አለመቻሉን አስታወቀ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚዴቅሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ የሁሉንም ምርጫ…
ቴክ ተቋማት በሚያከናውኗቸው ተግባራት ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል ዮሐንስ ደርበው Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ደህንነቱ የተጠበቀ የድረ-ገጽ ስርአት ለመፍጠር ሊወስዱ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ እርምጃዎች በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት እለት ተእለት በሚያከንውኗቸው ተግባሮቻቸው ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው የተጠበቀ መሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በተመለከተ ከተለያዩ አካላት ጋር እየተሰራ ነው Feven Bishaw Jul 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲዎቹ አመራሮችና ከዓለም አቀፍ ተራድኦ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራበት እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…