Fana: At a Speed of Life!

መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ማድረጉን ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት እውቅና እየሰጡት ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ማድረጉን ሃገራትና ዓለም አቀፍ ተቋማት እውቅና እየሰጡት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ከዚህ…

የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዳግም እንዳይሾሙ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኤች.አይ.ቪ ጤና እንክብካቤ ፋውንዴሽን (ኤኤችኤፍ) ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አባል ሀገራት ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ለሁለተኛ ጊዜ የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ሆነው እንዳይሾሙ ሲል ጥሪ አቀረበ፡፡ ተቋሙ ጥሪውን ያቀረበው…

ህገ-ወጥ የጦር መሣሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ። የታርጋ ቁጥሩ ኮድ 3-12568 አ/አ የሆነ አይሱዚ የጭነት መኪና መነሻውን ባህርዳር ከተማ ልዩ ቦታው ቀበሌ 04 በማድረግ…

የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ”የጤናው ዘፍር በጎ ፈቃደኞች ተሳትፎ ለጤናማ ማህበረሰብ ”በሚል መሪ ቃል የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀምሯል። በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለያዩ ዘርፎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩት የጤናው ዘርፍ በጎ ፈቃደኞች…

የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ የምስራቅ አፍሪካን የንግድ ትስስር እንደሚያቀላጥፍ ተገለፀ፡፡ የሞጆ-መቂ-ባቱ የፍጥነት መንገድ እና በቀጣይ እውን የሚሆኑ ፕሮጀክቶች የምስራቅ አፍሪካን እና አካባቢውን የንግድ ትስስር በማቀላጠፍ…

የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ከፍተኛ አመራር መድረክ በዲላ ከተማ ተጀመረ፡፡ በመድረኩ የደቡብ ክልል ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ሃላፊ ወይዘሮ አስቴር ከፍታው ÷የደቡብ ብልፅግና ሴቶች ሊግ ሃላፊ ወይዘሮ ነኢማ…

በአለርት ሆስፒታል የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር እና አለርት ሆስፒታል በጋር በመሆን የአዕምሮ ማገገሚያ ማዕከል ለመስራት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። ቢላል ሀበሺ የልማትና የመረዳጃ እድር በሱስና አደንዛዥ እጾች ተጠቃሚነት በወጣቱ…

አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ ፈንድ ለልማት ዋና ሃላፊ ሱልጣን አል ማርሻድና ከሳዑዲ ፈንድ የኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጄነራል ኢንጅነር ፈይሰል አል ቀጣን ጋር ተወያዩ፡፡…

2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ሺህ 386 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናንትናው ዕለት 2 ሺህ 386 ዜጎች ወደ…

በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከርኩ ነው-የሳይንስ እና ከፍተኛ ት/ት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የሚገኙ ተማሪዎችን በተመለከተ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየመከረ መሆኑን አስታውቋል። ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ማምሻውን በማህበራዊ ትስስር ገጹ በወጣው መረጃ÷በትግራይ ክልል የሚማሩ…