ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል “የተቀናበረ የሰው እገታ” የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቤተሰብ ገንዘብ ለማግኘት በሚል "የተቀናበረ የሰው እገታ" የፈፀሙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።
የጎንደር ከተማ ሰላምና የህዝብ ደህንነት የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ሰብለ ወልዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ የተቀናበረ የሰው…