Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በተመለከተ ከተለያዩ አካላት ጋር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን በተመለከተ ከዩኒቨርሲቲዎቹ አመራሮችና ከዓለም አቀፍ ተራድኦ ተቋማት ጋር በመሆን እየሰራበት እንደሚገኝ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ መሆኑን ሩሲያ ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ተግባራዊ ያደረገችው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ ተሰፋ ሰጪ እርምጃ ነው መሆኑን ሩሲያ ገለጸች። የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ በትግራይ ክልል ተግባራዊ ያደረገው የተናጥል የተኩስ አቁም አዋጅ በክልሉ ላይ ለውጥ…

በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጃፓን ቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ ለመሳተፍ ከምንጊዜውም በላይ ዝግጅት መደረጉን ተገለፀ። ዝግጅቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቹንግ ኢዩ ዮንግ ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል። በዚህ ወቅትም በሁለቱ ሀገራት መካከል የቆየውን ዘርፈ ብዙ…

በቡራዩ ከተማ  ህገወጥ የጦር መሳሪያ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ መያዙን የቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ የጦር መሳሪያ ከህብረተሰቡ በደረሳቸው ጥቆማ መያዛቸውን የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኮሚሽነር  ተሬሳ ካሳ…

ደቡብ ሱዳን የተኩስ አቁም ውሳኔውን እንደምትደግፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከሀገሪቱ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ዴንግ ዳው ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አምባሳደር ነቢል መንግሥት የተናጥል ተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉን በተመለከተ ለምክትል…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚገኙ የግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በክልሉ ከሚገኙ የግብረሰናይ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው የመንግስትና የግብረሰናይ ድርጅቶች ግንኙነት መጠናከር፣ የአፋጣኝ ምላሽ መስጠት እቅድና…

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ስጦታ ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በጋራ ባዘጋጁት ሥነ ስርዓት ላይ ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ለገጣፎ በሚገኘው በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡ ለ91 ዓመቱ አዛውንት ስጦታው የተበረከተላቸው…

ወቅታዊው ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ለሀሰተኛ መረጃ ስርጭት መበራከት ምክንያት እንዳይሆን ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ምሁራን ተናግረዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው  ምሁራን÷ ሀሰተኛ መረጃዎች በአብዛኛው የራሳቸው ዓላማ ባላቸው አካላት…

ኬንያ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ያወጀውን የተናጥል የተኩስ አቁም እንደምትደግፍ ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ሲራጅ ራሺድ በኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካና የአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ዳይሬክተር አምባሳደር ጆርጅ ኦሪና ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ አምባሳደር ሲራጅ በትግራይ…