Fana: At a Speed of Life!

በኬንያ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ የተመራው የኬንያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ የተመራው የኬንያ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ምድር ባቡርና የሞጆ ደረቅ ወደብን ዛሬ ጎብኝቷል። ምንጭ፡- በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…

ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ተገኝተው የቤት እድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴ አካል በመሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ተገኝተው የቤት እድሳት ማስጀመራቸውን ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ የወረዳ አስተዳደሩ እስከ 30 የሚሆኑ ቤቶችን…

የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በክልሉ በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ በክልሉ በግንባታ ላይ የሚገኙ የልማት ስራዎችን ጎበኙ፡፡ በዚህም ርዕሰ መስተዳድሩ የሐዋሳ አዳሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ማስፋፊያ ህንፃ ግንባታ ስራን እንዲሁም…

በሰሜን ሸዋ ዞንና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር በተፈጠረው ችግር ከቀያቸው ለተፈናቀሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የቁሳቁስ እና የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡…

1 ሺህ 777 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 777 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት በመደረግ ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በዚህም በትናትናው ዕለት 1 ሺህ…

አንጋፋ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን  እድገት ፍኖተ ካርታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አንጋፋ ጋዜጠኞች   እና ተፅኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን የእድገት የሃሳብ ፍኖተ ካርታ ላይ መክረዋል፡፡ የምክክር መድረኩ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የተዘጋጀ መሆኑ ተመላክቷል። ተሳታፊዎቹ መገናኛ ብዙኃን በአሁን…

በጅማ ከተማ የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል 123 ሺህ አጎበር እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ የወባ በሽታን ለመከላከል የሚያስችል 123 ሺህ አጎበር እየተሰራጨ መሆኑን የጅማ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል በ 17ቱም የጅማ ከተማ ቀበሌዎች 123 ሺህ አጎበር ለህብረተሰቡ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን 14 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን 14 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት እየተሰራ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ ሀላፊ አቶ ነጋ ይስማው ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷  በዞኑ በ2013/ 2014 የምርት ዘመን 14 ነጥብ…

ጀነራል ዊንጌት ትምህርት ቤት በርካታ ፖለቲከኞችን፣ የአገር ባለዉለታዎችንና ሙያተኞችን ያፈራ አንጋፋ ተቋም ነው-ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጄነራል ዊንጌት ፖሊ-ቴክኒክ ኮሌጅ ለምስራቅ አፍሪካ የቴክኒክ ሙያ ትምህርትና ስልጠና የልህቀት ማዕከል ግንባታ በዛሬው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ የመሰረት ድንጋዩን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት…

ፓኪስታን “የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም” እንዲመሰረት ጥያቄ አቀረበች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፓኪስታን "የኢትዮ-ፓኪስታን ሳይንትፊክ ዲፕሎማሲ ፎረም" እንዲመሰረት ጥያቄ አቀረበች። ፎረሙ በሳይንቲፊክ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ልምድ እንዲለዋወጡና በጋራ እንዲሰሩ የሚያስችል ነው። በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሾዛብ አባስ…