Fana: At a Speed of Life!

ሆንግ ኮንግ ከእንግሊዝ የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ አገደች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆንግ ኮንግ ከእንግሊዝ የሚደረጉ በረራዎችን በሙሉ ማገዷ ተሰማ፡፡ ሃገሪቱ እገዳውን ያደረገቹ አዲስ (ዴልታ ) ዝርያ ያለው የኮቪድ 19 ቫይረስ በእንግሊዝ ከመከሰቱ ጋር ተያይዞ መሆኑ ታውቋል፡፡ ሃገሪቱ ከእንግሊዝ ወደ ሆንግ ኮንግ የሚደረግ…

በአፋር ክልል የምርጫው ሂደት ሰላማዊና ፍትሃዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በአፋር ክልል ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የጋራ ምክር ቤቱ በምርጫው ዙሪያ በሰመራ ከተማ ያደረገውን ውይይት ሲያጠቃልል የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር…

ምክር ቤቱ ከፈረንሳይና ጣሊያን መንግስታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፈረንሳይና ከጣሊያን መንግስታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶችን አጸደቀ። ምክር ቤቱ እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዓመት 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ከፈረንሳይ መንግስትና ከጣሊያን መንግስት ጋር የተደረገውን…

በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 28 ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከ17 ሺህ በላይ ተማሪዎችም ለፈተና እንደሚቀመጡ ቢሮው አመልክቷል፡፡…

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 3 ሺህ 110 ተማሪዎች አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለ13ኛ ዙር በዘጠኝ የትምህርት ኮሌጆች በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ዛሬ…

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ  አልበም ምርቃትና የሙት ዓመት መታሰቢያ  ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሶስተኛ የዘፈን አልበም ምርቃትና የአንደኛ ዓመት ሙት ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በተለያየ ዝግጅት በታጀበው መርሃ-ግብር ላይ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ወዳጆችና በርካታ የጥበብ አፍቃሪያን ታድመዋል።…

28 ታዳጊዎች ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በህገወጥ ስደት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለሚደረግ ጉዞ ከአገር ወጥተው የታንዛኒያን ድንበር ጥሰው ሲገቡ በአገሪቱ ፖሊስ ተይዘው የነበሩ 28 ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ታዳጊዎቹ ከሌሎች 36…

መከላከያ ሚኒስቴር በብር ሸለቆ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ ለ33ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የመከላከያ ሚኒስቴር የሰው ሃብት ልማት ዘርፍ ዋና ኃላፊ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ፣ የምድር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ምክትል…