የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ቤተሰብ እና አድማጭ “ጀማል ዜና አደም” ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ቤተሰብ የሆኑት በቅጽል ስማቸው “ጀማል ዜና አደም” በሚል የሚታወቁት አቶ ጀማል አደም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ጀማል አደም ሻሸመኔ ፋና ኤፍ ኤም 103.4 ሳይመሰረት በፊት በብሔራዊ ሬዲዮ ከአድማጭነት እስከ ተሳታፊነት ከፋና ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና 24ኛው የናይል ኢኳቶሪያል ሀይቆች የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ጨምሮ ዘጠኝ ሀገራት የተካተቱበት የናይል ኢኳቶሪያል ሐይቆች የሚኒስትሮች ስብሰባ በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት ስትመራው የቆየችው የቀጠናው የልማት ትብብር ሀገራቱን የሚያስተሳስሩ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ የከተማዋን የብረት ፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የብረት የፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው፡፡ ለዚህም ባለስልጣኑ አለም አቀፍ ጨረታ በማውጣት በ20 ሚሊየን ብር ወጪ 4 ሺህ 800 ክዳኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በፍቅር፣ በመተሳሰብና በይቅርታ ስንሰባሰብ ጠላቶቻችን አይወዱም – ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ-ብሔራዊነታችን የውበታችን መገለጫና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው ፤ ሰላም ለሁሉም- ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ከተማ የዕርቀ ሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል…
የዜና ቪዲዮዎች ጠ/ሚ ዐቢይ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ጉዳይ በተመለከተ ለጋዜጠኞች ያደረጉት ገለጻ Amare Asrat Jun 30, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=DIFmT7UxIlA
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የታወጀው የተናጥል የተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት የተወሰነ ነው – ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ አሳልፎ የወጣው ኢትዮጵያ አሁን ላይ ለተደቀነባት ትልቅ የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 25፣2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በተያየዘ ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያወጀችው የተኩስ አቁም የሚበረታታ መሆኑን ገለጹ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም ውሳኔ ጥሩ እርምጃ መሆኑን ገለጹ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ለቆ መውጣት ሃገሪቱን ወደ እርስ በእርስ ጦርነት እንዳይከታት ተሰግቷል Alemayehu Geremew Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ከአፍጋኒስታን ለቆ መውጣት በሃገሪቱ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዲከሰት ሊያደርግ ይችላል ሲሉ ከፍተኛ የአሜሪካ ወታደራዊ አዛዥ አስጠነቀቁ፡፡ በአፍጋኒስታን የአሜሪካ መራሹ ጦር አዛዥ ጀኔራል ስኮት ሚለር፥ የአሜሪካ ጦር ከሃገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጭልጋ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረው የሰላም ችግር እየተሻሻለ ነው-ኮማንድ ፖስቱ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጭልጋ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረው የሰላም ችግር እየተሻሻለ መምጣቱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ከጭልጋ እና አካባቢው 10 ቀበሌ ከሃይማኖት አባቶች ፣ ከሃገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣…