የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጠ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ላቀረበው የመፍትሔ ሐሳብ መንግሥት ምላሽ ሰጠ፡፡ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በሀገሪቱ ላይ ትውልድ ገዳይ መከራ ማስከተሉ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የላፕሴት ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ እና አላማ ለማስፈጸም የሚያግዝ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን በጋራ የሚያለሟቸው የላፕሴት ፕሮጀክቶችን በተሳካ ለማከናወን የሚያስችል የባለሙያውዎች ኮሚቴ ምስረታ እና ፕሮጀቶቹን በተያዘላቸው ጊዜ እና አላማ ለማስፈጸም የሚያግዝ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ። ፕሮጀክቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ በአብዬ ግዛት ባላት ተልዕኮ ዙሪያ ከተመድ የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ፣ የሰላም ግንባታ ጉዳዮች እና ዘመቻ መምሪያ ዳይሬክተር ግርሃም ሜይትላንድ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በአብዬ ግዛት የሚገኘውን የተመድ ጊዜያዊ ሰላም…
Uncategorized ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ ቢሮው ድጋፍ ያደረገው በአጣዬ እና በመተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ነው፡፡ ቢሮው ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ለመንግስት ጥያቄ አቀረበ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግስት ሰብዓዊነትን መሰረት ባደረገና ተጨማሪ ጉዳት በማያስከትል መልኩ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲያደርግ ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር አብርሃም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት የጆርዳን አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁት በኢትዮጵያ የጆርዳን አምባሳደር ዋፊ አያድ ጋር ተወያዩ፡፡ በወቅቱም አቶ ደመቀ በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለው ግንኙነት ረጅም ጊዜ ያስቆጠረና…
ስፓርት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ:: ድጋፉ ኮሚቴው በጃፓን ቶኪዮ የኦሊምፒክ ጨዋታዎች ለሚያደርገው ዝግጅት የሚረዳ መሆኑን የባንኩ መረጃ ያመላክታል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን ነገ ያካሂዳል Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክር ቤቱ ነገ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ በሚያካሂደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል ዋና ኦዲተር የሚያቀርበውን የፌዴራል መስሪያ ቤቶች የ2012 በጀት ዓመት ሂሳብ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት እና የክዋኔ ኦዲት ሪፖርት…
ኮሮናቫይረስ በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል ዮሐንስ ደርበው Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት እንደ አዲስ ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል፡፡ ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ከግዛት አስተዳዳሪዎች ጋር አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው፡፡ በውይይታቸው እንደ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የዲፕሎማሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄነራል አምባሳደር ጀማል በክር ከባህሬን የዲፕሎማሲ ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶክተር ሙኒራ አል ከሊፋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ በሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና ክልላዊ ጉዳዮች በትብብር መስራት…