Fana: At a Speed of Life!

በሐረሪ ክልል በ13 ዘርፎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦድሪን በድሪ የክረምት የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። የአረጋውያን የቤት እድሳትን በጂኔላ ወረዳ በመገኘት ያስጀመሩት ርዕሰ መስተዳደሩ በንጉስ ሺራ ትምህርት ቤት በመገኘትም አረንጓዴ አሻራቸውን…

ጃይካ የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህ እንዲረዳም ለአንድ ጫማ ፋብሪካ እና አምስት የቆዳ ቦርሳ አምራቾች ቴክኒካዊ ድጋፍ…

በአዲስ አበባ ከ76ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መሰጠት ተጀምረ። የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ76ሺ በላይ ተማሪዎች በ174 የመፈተኛ ጣቢያ ይወስዳሉም ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንዳስታወቀው ክልላዊ ፈተናው…

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ሚኒስትር…

በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ እና ዩክሬን ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እንግሊዝ እና ዩክሬን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ እንግሊዝ ከጀርመን ጋር ባደረገችው ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜው ተቀላቅላለች፡፡ የማሸነፊያ ግቦችን ራሂም ስተርሊንግ እና…

ኢትዮጵያ እና ሉክዘምበርግ ተደራራቢ ቀረጥን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሉክዘምበርግ ተደራራቢ ቀረጥን ማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ እና የሉክዘምበርግ የገንዘብ ሚኒስትር ፒዬር ግራሜግና ተፈራርመውታል፡፡ በወቅቱ ሃገራቱ የሁለትዮሽ…

ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ…

ከሳዑዲ አረቢያ 1 ሺህ 657 ዜጎች ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናትናው ዕለት 1 ሺህ 657 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ምንጭ፡- ከውጭ…

ተመራጩ መንግስት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት፣ ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ ይገባል- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመራጩ መንግስት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋት፣ ሰላምና ደህንነትን ለማስከበር ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የምጣኔ ሃብትና አለምአቀፍ የህግ ምሁራን ተናገሩ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በአዲስ አበባ…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ አቅርበዋል-ቦርዱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በ160 የምርጫ ክልሎች ቅሬታ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርትኳን ሚደቅሳ ለጋዜጠኞች መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ በመግለጫቸው የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ…