Fana: At a Speed of Life!

ከየክልሎቹ የሚሰበሰቡ የምርጫ ድምጽ ውጤቶች ርክክብና ጉብኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከየክልሎቹ የሚሰበሰቡ የምርጫ ድምጽ ውጤቶች ርክክብና ጉብኝት ተደረገ። የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባዘጋጀው የመገናኛ ብዙሀን ጉብኝት በአጠቃላይ ከየምርጫ ክልሎች ወደ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሚመጡ የምርጫ ውጤቶች ርክክብ ሒደት እና በአሁኑ ሰአት…

የ8ኛ ክፍል ፈተናን ለመስጠት ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የአማራ ክልል ት/ት ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 23 እስከ 25ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በክልሉ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች የፈተናው ወረቀት መድረሱን በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር…

በፍሎሪዳ በደረሰ የህንጻ መደርመስ እስካሁን 150 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፍሎሪዳ ግዛት በደረሰ የህንጻ መደርመስ አደጋ እስካሁን 150 የሚሆኑ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፡፡ ባሳለፍነው ሃሙስ በተከሰተው በዚህ አደጋ ህይወታቸው ያለፉ ዜጎች ቁጥር ዘጠኝ ሲደርስ÷ 150 የሚሆኑት ደግሞ ደብዛቸው ጠፍቷል ነው…

የሴካፋ ውድድር በሁለት ሳምንት ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት ውድድር (ሴካፋ) በሁለት ሳምንት መራዘሙን አስታወቀ፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለጹን ሶከር ኢትዮጵያ ዘግቧል።…

የጀነራል ሰዓረ መኮንንና የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሃውልት በቅርቡ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንንና የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰቢያ ሃውልት ስራ መጠናቀቁን ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡ ከተማ አስተዳደሩ "ወታደር ብሄር የለውም" በሚል ንግግራቸው…

በሸካ ዞን ከቀያቸው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደቀያቸው እየተመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ሸካ ዞን ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ የአካባቢ ነዋሪዎች ወደቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በዞኑ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጥረው በነበሩ ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና የወጣችበት ሰላማዊ ምርጫ እንዲሳካ ላደረጉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምስጋና አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷ከስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ አንድ ሳምንት በኋላ ዛሬ ጠዋት…

የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ44 ሚሊየን ዶላር በላይ  የውጭ ምንዛሪ ገቢ አመነጨ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ከ44 ሚሊየን ዶላር በላይ  የውጭ ምንዛሪ ገቢ ማመንጨቱን የፓርኩ  ሥራ አስኪያጅ ገለጹ። በዚህም በፓርኩ ውስጥ የሚመረቱ ምርቶችን ወደ ውጭ ገበያ በመላክ በተያዘው በጀት አመት 44 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ…

በሶማሌ ክልል የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ለ2013 የትምህርት ዘመን ለ8ኛ ክፍል ፈተና ሲደረግ የነበረው ቅደመ ዝግጅት ተጠናቆ በዛሬው እለት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች ፈተናው መሰጠት ተጀምሯል። በክልሉ ዛሬ በተጀመረው የ8ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በ735 የፈተና መስጫ…

ከ56 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰኔ  12 እስከ 18 ቀን 2013  ዓ.ም ድረስ ከ 56 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከኮንትሮባንድ እቃዎቹ መካከል ግምታዊ ዋጋው ከ33 ሚሊየን…