የሀገር ውስጥ ዜና የሰኔ 30 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተጀመረ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሰኔ 30 አረንጓዴ አሻራ ቀን "ኢትዮጵያን እናልብስ"መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በበአርባ ምንጭ ከተማ ችግኞችን በመትከል ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካውያን በጋራ መስራት ለአህጉሩ ቀጣይ እድገት ወሳኝ ነው- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የላፕሴት ፕሮጀክት አፈጻጸምን በሚዳስሰው ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተግባራዊ በመሆን ላይ የሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት በመደረግ ላይ ይገኛል። በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን በሚደገፉ የኢራቅ እና ሶሪያ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የአየር ላይ ጥቃት ፈጸመች Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን በሚደገፉ የኢራቅ እና የሶሪያ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የአየር ላይ ጥቃቱ ታጣቂ ቡድኖች ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ለፈጸሙት የድሮን ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ። አቃቤ ህግ በሞት እንዲቀጣ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም 4 የቅጣት ማቅለያ በማቅረቡ ቅጣቱ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀል ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡ የቅጣት…
ስፓርት በጣሊያን በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጣሊያን በተደረገ ጄ ሶል ሙንላይት የግማሽ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውን አትሌቶች አሸናፊ ሆነዋል፡፡ በውድድሩ በወንዶች አትሌት ታዬ ግርማ 1 ሰዓት 4 ደቂቃ ከ11 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም 906 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የምግብ ዘይት ፍጆታ እንደሚኖራት ተጠቆመ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የምግብ ዘይት ፍጆታ በሀገር በቀል አምራች ኢንዱስትሪዎች ለመሸፈን በሚደረገው ጥረት በገጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር…
የሀገር ውስጥ ዜና እስከ ግንቦት ወር 25 ሺህ 472 ዜጎች ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል-ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Feven Bishaw Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ግንቦት ወር 25 ሺህ 472 ዜጎች ከስምንት ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለፁ፡፡ ሚኒስትሯ ባለፉት ወራት ወደ ሃገር ውስጥ ተመላሽ የሆኑ ዜጎችን ጉዳይ በሰላም ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት እጥርቱን ለማቃለል በአጭር ጊዜ የ200 አውቶብሶች ግዥ ሊፈጸም ነው Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የትራንስፖርት እጥርቱን ለማቃለል የ200 አውቶብሶች ግዥ ሊፈጸም መሆኑን የከተማዋ የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታውቋል። የተቋሙ ስራ አስኪያጅ አቶ ቢቂላ ገላና ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው መቀጠል አለባቸው-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Tibebu Kebede Jun 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ። በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን…