የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የታደሰውን የእናት አርበኛ ወ/ሮ ማሚቴ ምህረቱ ቤት አስረከቡ Tibebu Kebede Jun 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የታደሰውን የእናት አርበኛ ወ/ሮ ማሚቴ ምህረቱ ቤት አስረከቡ። የከተማ አስተዳደሩ ባለሀብቶችን እና በጎፍቃደኛ ግለሰቦችን በማስተባበር የአቅመ ደካሞችን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው እጅግ ሰላማዊና ዲሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁ ታሪካዊ ድል ነው- የኦሮሚያ የፖለቲካፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ Tibebu Kebede Jun 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ እጅግ ሰላማዊና ዲሞክራሲዊ ሆኖ መጠናቀቁ ታሪካዊ ድል ነው ሲል የኦሮሚያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክክር መድረክ አስታወቀ። ምክክር መድረኩ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ከዚህ ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህውሃት የጁንታ ቡድን ርዝራዦችን አድኖ ህጋዊ እርምጃ ለመውሰድ የተጀመረው ዘመቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አሸባሪው የህውሃት ጁንታ ቡድን ርዝራዦች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢዎች ላይ የፈፀሙትን ጥቃት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በትግራይ ክልል በሚገኘው አቢ አዲ በተባለ አካባቢ የአሸባሪው የህውሃት ጁንታ ቡድን ርዝራዦች ድንበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት ከ630 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አፀደቀ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ሶስተኛ አስቸኳይ ጉባኤው ከ630 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ጉባኤ ተጨማሪ በጀቱን ያፀደቀው የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ሀሰን አማካኝነት በቀረበው የበጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጅ ኬንያውያን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣናት የተገኙ ሲሆን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ቀጠናውን ለማስተሳሰር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ትሰራለች – አቶ አሕመድ ሺዴ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ለማምጣት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ እስካሁን የ221 ምርጫ ክልልች ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አባበ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከተከናወነባቸው 440 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች እስካሁን የ221 ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ አንድ የምርጫ ጣቢያ…
የዜና ቪዲዮዎች ባሉበት ይሞክሩ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም በፋና Amare Asrat Jun 26, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=xzx69_tZWcc
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ስርጭት ላይ ጫና እያሳደረ ነው – የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን Tibebu Kebede Jun 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሰሞኑን በተፈጠረው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ምርት እና ስርጭት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የኤሌትሪክ መቆራረጥ ችግሩ በአቃቂ ጉድጓዶች እና ግፊት መስጫ…