የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ ነበር – ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምፅ መስጫ ቀን የተደረገ…