750 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ በይፋ ተጀመረ፡፡
በ750 ሚሊየን ብር የሚገነባው ሁለተኛው ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሥራ በቻይናው የሲቪል ስራ…